Get Mystery Box with random crypto!

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.71K
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as television; radio; social media & multimedia production.
Facebook: https://www.facebook.com/NISIR-International-Broadcasting-Corporation-105276671420707

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-05-13 09:45:35
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይናው ፕሬዚዳንት ግብዣ ወደ ቤጂንግ ሊያቀኑ ነው

           ንሥር ብሮድካስት
           ግንቦት 5/2015

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ቺፒግ ግብዣ ከሰሞኑ ወደ ቤጂግ ሊያቀኑ ነው።

የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በተለያዩ ሀገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሏል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.3K views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 09:02:41
አቶ አወቀ ስንሻው ከታፈነ  ዛሬ ዘጠንኛ ቀኑ ተቆጠረ

             ንሥር ብሮድካስት
             ግንቦት 5/2015

አቶ አወቀ ስንሻው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኛና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ማህበር ስራ አስፈፃሚ ነው።

ከሚኖርበት ልደታ ትፈለጋለህ ተብሎ ከተወሰደ ዛሬ 9 ቀኑ አልፏል።

ለህጋዊ ጠበቃዎችም ሆነ ለቤተሰቡ የአካል ደህነነቱንም ሆነ የት እንዳለ አፈና የፈፀሙበት አካላት አላሳወቁም።

አወቀ እጅግ በተቀለጠፈ የተግባቦት ችሎታው ከሁሉ የሚጫወት ቀና ወንድም ነው።

የፍኖት ማይክሮ ፋንናንስ መስራችና መሪ ነው እንስራ እንለወጥ ከማለት ውጭ ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎ የለውም።

የአንድ ህፃን ልጅ አባት የሆነው አወቀ እስካሁን የት እንዳለ ማወቅ አልተቻለም።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.4K views06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 08:33:15
አሸባሪውና ወራሪው የኦህዴድ/ኦነግ የሼኔው አገዛዝ አሁን ደግሞ ሙሉ ኃይሉን ጎጃም ላይ አድርጓል።

         ንሥር ብሮድካስት
         ግንቦት 5/2015

ስለዚህ ይሄን አሸባሪና ወራሪ ኃይል ማሸነፍም ሆነ መከላከል የሚቻለው እንደ ሕዝብ በመንቀሳቀስ ሲቻል ብቻ ነው።

የጎጃም አማራ አማራነትክን ከፋኖ ጋር ቆመህ አሳየው
የገባው እንዳይወጣ እዛው አስቀረው።

ድል ለአማራ ህዝብ!!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.5K viewsedited  05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 08:00:42
#አፈና

የአማራ ወጣቶች ማኅበረ በአጣዬ ሰብሳቢ የሆነው ኢንጂነር ዳንኤል ደምሰው መከላከያው አፍኖ
የት እንደወሰደው አልታወቀም ሲሉ የንሥር ምንጮሽ አሳውቀዋል ።

================
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos
FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1
1.5K views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 07:30:37
የብልፅግናው ኦሮሙማ መንግስት አማራ ተኮር ጥቃቱን አጠናክሮ ቀጥሏል

           ንሥር ብሮድካስት
           ግንቦት 5/2015

ለይፋት ቀጣና ከ15 ሺህ በላይ መከላከያ ተመድቧል።

ሸዋሮቢት ላይ ብቻ ከ4 ሺህ በላይ መከላከያ  እየተርመሰመሰ እደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።

የያዛችሁትን መሳሪያ አምጡ ብሎ ወደ ፋኖዎቹ ሽማግሌ  እየላከ እንደሚገኝም ተጠቁሟል።

ድል ለአማራ ፋኖና ለመላው ህዝብ።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.6K views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 07:12:02 NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) pinned a photo
04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 07:06:35
ክልሉን የሚመራው ሰው ከአቅሙ በላይ ነው:: የፖለቲካ ሻጥር የማይገባውና የማይችል ሰው አስቀምጠው አማራውን በሉት::

አማራውን መቀመቅ ውስጥ እንዲገባ; እንዲዋረድ ; እንዲጨፈጨፍና ክልሉ በሌሌች ጠላቶቹ እንዲወረርና እንዲተዳደር የፈቀደ የዘመኑ ልፍስፍስ መሪ ይህ ሰው ነው:: እኔ የብልፅግና አባል ነኝ: እዚህ ድርጅት እንድቆይ ያስገደደኝ የውስጥ ታጋይ ሆኜ ህዝቤን ላድን ነበር:: የዚህ ሰው ነገር ግን ጨጋራ እንዳበቅልና ጤና እንዳጣ አድርጎኛል:: ክልሉን ማዳን የምንፈልግ ብንኖርም ይህ ሰው እኛንም ክልሉንም ይዞ መቀመቅ እየጨመረን ነው: : ይህ ሰውና አንዳንድ አመራሮች የአማራነት ደም ያላቸው አይመስሉም:: ይህን ልፍስፍስ መሪ ከአማራ ማህፀን የተፈጠረ ነው ለማለት ያዳግታል:: አንዳንዶችማ ሳይፈጠሩ ቢቀሩ ይሻል ነበር:: ተረግማ የወለደቻቸው እናት ልጅ ይመስላሉ ነገራቸው:: የአማራው ህዝብ ግንባር ቀደም ተጠያቂው እኛ እራሳችን ነን:: ይህ ሰው የአብይን ጉዳይ ከማስፈፀም ጉልበት በላይ ሌላ አቅም የለውም:: ሙትቻ ነው::እሱም አንድ ቀን ሳይገባው ክልሉንም እኛንም ይዞን ገደል ገባ:: አሁን ልልቀቅ ቢልም ባይልም መሰሉን ይተካሉ:: ክልሉ ተላልፎላቸዋል::

ሁሉም አማራ ሃቁን መዋጥ አለበት:: ክልሉ በሌሎች ቁጥጥር ስር ነው:: የአማራ ህዝብ በተኛበት ላለማለቁ ምንም ዋስትና የለም::

በየቀኑ የምናየውና የምንሰማው ጉድ ብዙ ነው::
ያልነቃ ህዝብ መጨረሻው አያምርምና ሁሉም አማራ ከሰማችሁ ንገሩትና ቢያንስ ቤተስቡንና ጎረቤቱን ያንቃ::

የብልፅግንው ካድሬ ነኝ ቢሆንም ግን ድምፄን አሰሙልኝ

( ከተመልካች በInbox የተላከ)
1.7K viewsedited  04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 03:53:17

1.8K views00:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 21:58:37
ችሎት ዜና

ፍ/ቤቱ  ፖሊስ በጋዜጠኞቹ ላይ የጠየቀውን ተጨማሪ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

         ንሥር ብሮድካስት
         ግንቦት 4/2015

ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ዛሬ ግንቦት 4 ቀን 2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ላይ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው ነበር::

ጋዜጠኞቹ በሁከትና ብጥብጥ ተጠርጥረዋል በሚል ቀደም ሲል አራዳ ፍርድ ቤት ቀርበው በዋስ እንዲወጡ ተወስኖላቸው የነበረ ሲሆን የፌደራል ፖሊስ ውሳኔውን በመተው በሌላ "በሽብር" ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል ነው ወደልደታ ፍርድ ቤት ያዛወራቸው::

ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው በጠበቆቻቸው በኩል ጥፋተኛ አለመሆናቸውንና ህጉ ከሚፈቅደው ውጭ ጋዜጠኞቹ በቅድመ እስር እየተጉላሉ መሆኑን  ተከራክረዋል::

በዋስ ወተው ጉዳያቸውን በውጭ እንዲከራከሩም ጠይቀው ነበር::

ይሁንና ፍርድ ቤቱ መርማሪ ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን ቀጠሮ ፈቅዷል ሲል ጋዜጠኛ አራጋው ሲሳይ አጋርቷል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.2K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 21:57:30

2.0K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ