Get Mystery Box with random crypto!

በተረኝነት የተሰለፈው ብልጸግና የኦሮሚያ ክልል ቤተ መንግስት የመሰረት ድንጋይ በአዲስ አበባ መጣሉ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በተረኝነት የተሰለፈው ብልጸግና የኦሮሚያ ክልል ቤተ መንግስት የመሰረት ድንጋይ በአዲስ አበባ መጣሉ አነጋጋሪ ሁኗል

          ንሥር ብሮድካስት
         ግንቦት9/2015

በአዲስ አበባ የመውረር ስራ እያከናወነ የሚገኘው ተረኛው የኦሮሙማ ብልጸግና ቦሌ ክፍለ ከተማ የኦሮሚያ ክልል ቤተመንግሥት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል::

አዲስ አበባን የኦሮሞ እብርት የማድረግ የኦሮሙማው ብልፅግና መንግስት ትኩረት ሆኗል።

የንጹሃን ዜጎችን ቤት እያፈረሰ የሚገኘው ብልጸግና ዜጎችን አፈናቅሎ የሽርሽር ቤተ መንግስት ህንጻ ላይ ብቻ አተኩሯል::

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።