Get Mystery Box with random crypto!

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.71K
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as television; radio; social media & multimedia production.
Facebook: https://www.facebook.com/NISIR-International-Broadcasting-Corporation-105276671420707

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-06-12 18:41:02
2.6K views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 17:54:38 የመንግስት ሀይሎች በመርሐቤቴ ጥቃት እየፈፀሙ ነው

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

የመንግስት ታጣቂዎች በመርሀቤቴ ጥቃት እየፈፀሙ ሲሆን ትላንት ሰኔ 4 ቀን 20115 ዓ.ም በዓለም ከተማ የ2ኛ ደረጃ መምህር የሆነው ስለሺ ስዩምን የፋሽስቱ ኃይሎች በአደባባይ በዱላ እየደበደቡ ወስደው አስረውታል።

በሌላ በኩል ደግሞ የጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የጥበቃ አባል የሆነው አቶ በነበሩ እና ስሙን ማወቅ ያልተቻለ ወጣት ሰክረው ሲያሽከረክሩ በነበሩ የአገዛዙ ወታደራዊ ሾፌሮች ተገጭተዋል ተብሏል።

ልዩ ስሙ ሰታቲት የሚባል የመኖሪያ መንደር ሰኔ 4 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 4:30 ሁለት ወጣቶች በአገዛዙ ወታደሮች በጥይት ተደብደበው ሆስፒታል ገብተዋል።

የከተማው የሚሊሻ ኦፕሬሽን መሪ የአገዛዙ ወታደሮች ከተማው ውስጥ ከመግባታቸው በፊት እኔ ፋኖ ነኝ ብሎ ተመሳስሎ ሲሰልሉ የነበረ ሲሆን የወታደሮቹን መግባት ተከትሎ ትክክለኛ ማንነታቸውን አደባባይ አውጥተው የሴቶችን ቦርሳ ሳይቀር እፈትሻለሁ በሚል ሌብነት መጀመራቸውን ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር መረጃውን አጋርቷል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.7K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 17:54:34
2.5K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 16:31:31

2.6K views13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 15:40:57
የፍኖተ ሰላምና ደምበጫ አካባቢ ህዝብ በመውጣት ህዝባዊ ተቃውሞ ጀምሯል

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

በደምበጫ ትላንት ምሽት ተኩስ በመክፈት ህዝብን እያመሰ የሚገኘውን የብልጸግና ሀይል ተልኮ በመቃወም የፍኖተ ሰላምና ደምበጫ ዙሪያ ህዝብ ተቃውሞ እያደረገ ይገኛል::

ህዝቡ ተቃውሞውን በመቀጠል የነገ ነጻነቱን ማስከበር ይገበዋል ተብሏል::
=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.6K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 14:35:04
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ለስልታዊ ትብብር ከፑቲን ጋር እንደሚሰሩ ቃል ገቡ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር "እጅ ለእጅ" ለመያያዝ ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል።

ኪም ሁለቱ መሪዎች ኃያላን ሀገር ለመገንባት ያላቸውን የጋራ ዓላማ በስልታዊ ትብብር ለማጠናከር ቃል መግባታቸውን የሰሜን ኮሪያ የመንግስት መገናኛ ብዙኸን የሆነው ኬሲኤንኤ ዘግቧል። 

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.6K views11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 14:00:37 ጋዜጠኛና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱን ጨምሮ በግፍ የታሰሩ የአማራ ወጣቶች እንዲፈቱ ተጠየቀ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱን ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች በኦህዴድ ሀይሎች በገፍ መታሰራቸው ይታወቃል።

እነዚህ የታሰሩት የግፍ እስረኞች ደግሞ የታሰሩት ያለምንም ወንጀል ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ያሉበት የእስር ሁኔታ አሳሳቢ ሆኗል። እስረኞቹ ያለወንጀላቸው በሀሰት ተከሰው እየተሰቃዩ መሆኑ ታውቋል።

ይህንንም ተከትሎ ያለወንጀላቸው በግፍ ላይ ያሉ የግፍ እስረኞች እንዲፈጡ በርካታ የንሥር ብሮድካስት ምንጮች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል።
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.5K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 14:00:20
2.4K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 13:37:45
የጉማ አዋርድ አዘጋጁ ዮናስ ብርሃነ መዋ ተፈቷል

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

የጉማ አዋርድ አዘጋጅ ዮናስ ብርሃነ አርብ ምሽት ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ከተካሄደው የሽልማት ሥነ ስርዓት በኋላ በመንግሥት የጸጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ሥር የተይዞ የቆየ ሲሆን ዛሬ ረፋድ ከእስር መፈታቱ ታውቋል።

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.5K views10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 13:05:00

2.4K views10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ