Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱን ጨምሮ በግፍ የታሰሩ የአማራ ወጣቶች እንዲፈቱ ተጠየቀ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ጋዜጠኛና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱን ጨምሮ በግፍ የታሰሩ የአማራ ወጣቶች እንዲፈቱ ተጠየቀ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱን ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች በኦህዴድ ሀይሎች በገፍ መታሰራቸው ይታወቃል።

እነዚህ የታሰሩት የግፍ እስረኞች ደግሞ የታሰሩት ያለምንም ወንጀል ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ያሉበት የእስር ሁኔታ አሳሳቢ ሆኗል። እስረኞቹ ያለወንጀላቸው በሀሰት ተከሰው እየተሰቃዩ መሆኑ ታውቋል።

ይህንንም ተከትሎ ያለወንጀላቸው በግፍ ላይ ያሉ የግፍ እስረኞች እንዲፈጡ በርካታ የንሥር ብሮድካስት ምንጮች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል።
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።