Get Mystery Box with random crypto!

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ለስልታዊ ትብብር ከፑቲን ጋር እንደሚሰሩ ቃል ገቡ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ለስልታዊ ትብብር ከፑቲን ጋር እንደሚሰሩ ቃል ገቡ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር "እጅ ለእጅ" ለመያያዝ ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል።

ኪም ሁለቱ መሪዎች ኃያላን ሀገር ለመገንባት ያላቸውን የጋራ ዓላማ በስልታዊ ትብብር ለማጠናከር ቃል መግባታቸውን የሰሜን ኮሪያ የመንግስት መገናኛ ብዙኸን የሆነው ኬሲኤንኤ ዘግቧል። 

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።