Get Mystery Box with random crypto!

የፍኖተ ሰላምና ደምበጫ አካባቢ ህዝብ በመውጣት ህዝባዊ ተቃውሞ ጀምሯል | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የፍኖተ ሰላምና ደምበጫ አካባቢ ህዝብ በመውጣት ህዝባዊ ተቃውሞ ጀምሯል

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

በደምበጫ ትላንት ምሽት ተኩስ በመክፈት ህዝብን እያመሰ የሚገኘውን የብልጸግና ሀይል ተልኮ በመቃወም የፍኖተ ሰላምና ደምበጫ ዙሪያ ህዝብ ተቃውሞ እያደረገ ይገኛል::

ህዝቡ ተቃውሞውን በመቀጠል የነገ ነጻነቱን ማስከበር ይገበዋል ተብሏል::
=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።