Get Mystery Box with random crypto!

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.71K
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as television; radio; social media & multimedia production.
Facebook: https://www.facebook.com/NISIR-International-Broadcasting-Corporation-105276671420707

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-07-05 12:26:17
565 views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 11:31:16
ሸዋሮቢት ላይ በዚህ ሰዓት ምንም ዓይነት የትራንስፖርት እንቅስቀሴ ከልክለዋል። ከጋሪ ከሞተር ከባጃጅ ጀምሮ የንግድ ሱቆችና የተለያዩ የስራ ቦታዎችም አዘግተዋል ከተማዋን በመከላከያ እያመሡ ነው።

ከተመልካቸ
1.0K views08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 11:03:32

1.2K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 10:49:29

1.2K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 10:36:10
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምርጫ ቦርድን ሪፖርት ማዳመጥ ጀመረ

             ንሥር ብሮድካስት
              ሰኔ 28/2015

የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2
YouTube 2: https://youtube.com/@nisir
FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.2K views07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 09:30:27
የክርስቲያን ታደለ እና የገንዘብ ሚንስትሩ ፍጥጫ

            ንሥር ብሮድካስት
            ሰኔ 28/2015

ለቤተ መንግስት ግንባታ የተጠየቀ በጀት የለም እየጸደቀ ያለ በጀትም የለም የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የክህደት ምላሽ።

======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2
YouTube 2: https://youtube.com/@nisir
FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.5K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 08:42:10
የሸዋሮቢት ከተማ ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፓስት አስቸኳይ መግለጫ አውጥቷል

         ንሥር ብሮድካስት
         ሰኔ 28/2015

ከዛሬ ማለትም ከሰኔ 28/2015 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ  ከምሽቱ 12:00 ስዓት ጀምሮ

ማንኛውም ተሽከርካሪ ይሁን የሰው እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ የተገደበ ነው።

አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የምሽት ክለቦችን ጨምሮ ከምሽቱ 12 ስዓት  በኃላ  ምንም አይነት አገልግሎት አይሰጡም ሲል  ባወጣው መግለጫ አስታውቋል ።

======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2
YouTube 2: https://youtube.com/@nisir
FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.6K views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 08:37:51
#አስቸኳይ መረጃ

የአብይ ብልፅግና ሰራዊት( ኦነግ ሸኔ) ደጋ ዳሞት ወረዳ አረፋ ቀበሌ ባለፈው ተኩስ ከፍቶባት ከነበረችው ደነቄ በምትባል ከተማ የተዘጋ መንገድ በመክፈት ሽምግልናውን ጥሶ ገብቶ እና ህዝብን አዘናግቶ ምሽት በጨለማ ገብቶ ምሸግ እየቆፈረ ነው ሲሉ የንሥር ምንጮች አሳውቀዋል። ሁሉም በፍጥነት መረጃወን በማሰራጨት ለአካባቢው ህዝብ መረጃውን ያድርስ።

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 28/2015
1.5K viewsedited  05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 08:33:53 በጉማ አዋርድ ላይ ግንባሯን በጥይት መመታቷንና አፏን በሽቦ መለጎሟን በሚያሳይ ሜካፕ የቀረበችውን ፍላጎት አብርሃምን ከስራ አገደ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 28/2015

ሰኔ 2/2015 ምሽት በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል በተካሄደው 9ኛው የጉማ ሽልማት ላይ የወገኗን መታፈን በሜካፕ ያሳየችው የቴሌቭዥን ፕሮግራም አዘጋጇና ታዋቂ ቲክቶከሯ ፍላጎት አብርሃም/የልጅ ማኛ/ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ከነበራት የኢትዮጵያ አይዶል የዳኝነት ስራዋ ተሰናብታለች።

ፍላጎት ከዚህ በፊት በአትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን የተሰጥኦ ውድድር /ኢትዮጵያን አይዶል/ ላይ በዳኝነት ስራ ቀረፃዎችን ከውና እንዲሁም ከሚዲያው ጋር ውል ተዋውላ ነበር።

ይሁን እንጂ ተቋሙ አዲስ በገነባውና ነገ በሚያስመርቀው የሚዲያ ኮምፕሌክስ ህንጻ ሰኔ 27/2015 ምሽት በጀመረው የኢትዮጵያን አይዶል ውድድር ላይ በፍላጎት ቦታ ከዚህ ቀደም በውድድሩ የዳኝነት ስራ ላይ ያልነበረው አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ተተክቷል።

ሚዲያው ፍላጎትን ከዚህ ስራዋ ያገደበትን ምክንያት በግልፅ ማወቅ ባይችሉም ፣ በጉማ አዋርድ ላይ በሜካፕ ባስተላለፈችው መልዕክት ሳይሆን እንዳልቀረ ምንጮቻችን ነግረውናል ሲል ሮሃ ሚዲያ ዘግቧል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://buff.ly/3mOQNyX

FaceBook Page 1 : https://buff.ly/3GZyFJA

FaceBook Page 2: https://buff.ly/3Ad8zPE

Telegram: https://buff.ly/3Tcx06A

Website: https://buff.ly/3DETCqV

Twitter: https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram: https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.4K views05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 08:32:43
1.4K views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ