Get Mystery Box with random crypto!

የሸዋሮቢት ከተማ ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፓስት አስቸኳይ መግለጫ አውጥቷል          ንሥር ብ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የሸዋሮቢት ከተማ ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፓስት አስቸኳይ መግለጫ አውጥቷል

         ንሥር ብሮድካስት
         ሰኔ 28/2015

ከዛሬ ማለትም ከሰኔ 28/2015 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ  ከምሽቱ 12:00 ስዓት ጀምሮ

ማንኛውም ተሽከርካሪ ይሁን የሰው እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ የተገደበ ነው።

አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የምሽት ክለቦችን ጨምሮ ከምሽቱ 12 ስዓት  በኃላ  ምንም አይነት አገልግሎት አይሰጡም ሲል  ባወጣው መግለጫ አስታውቋል ።

======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2
YouTube 2: https://youtube.com/@nisir
FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።