Get Mystery Box with random crypto!

#አስቸኳይ መረጃ የአብይ ብልፅግና ሰራዊት( ኦነግ ሸኔ) ደጋ ዳሞት ወረዳ አረፋ ቀበሌ ባለፈው ተ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

#አስቸኳይ መረጃ

የአብይ ብልፅግና ሰራዊት( ኦነግ ሸኔ) ደጋ ዳሞት ወረዳ አረፋ ቀበሌ ባለፈው ተኩስ ከፍቶባት ከነበረችው ደነቄ በምትባል ከተማ የተዘጋ መንገድ በመክፈት ሽምግልናውን ጥሶ ገብቶ እና ህዝብን አዘናግቶ ምሽት በጨለማ ገብቶ ምሸግ እየቆፈረ ነው ሲሉ የንሥር ምንጮች አሳውቀዋል። ሁሉም በፍጥነት መረጃወን በማሰራጨት ለአካባቢው ህዝብ መረጃውን ያድርስ።

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 28/2015