Get Mystery Box with random crypto!

የጉማ አዋርድ አዘጋጁ ዮናስ ብርሃነ መዋ ተፈቷል ንሥር ብሮድካ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የጉማ አዋርድ አዘጋጁ ዮናስ ብርሃነ መዋ ተፈቷል

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

የጉማ አዋርድ አዘጋጅ ዮናስ ብርሃነ አርብ ምሽት ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ከተካሄደው የሽልማት ሥነ ስርዓት በኋላ በመንግሥት የጸጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ሥር የተይዞ የቆየ ሲሆን ዛሬ ረፋድ ከእስር መፈታቱ ታውቋል።

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።