Get Mystery Box with random crypto!

በደብረ ኤልያስ ፋኖን በማገዝ የተጠረጠሩ ገዳማት በጥይት ተደበደቡ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በደብረ ኤልያስ ፋኖን በማገዝ የተጠረጠሩ ገዳማት በጥይት ተደበደቡ

ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 12/2015

በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ‘ፋኖን ታግዛላችሁ፣ ለፋኖ ትጸልያላችሁ” የተባሉ ገዳማት በመንግሥት ታጣቂዎች በጥይት ተደብድበዋል።

ባለፈው ሰኞ ግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም. የምራተ ብፁዓን አቡነ ተክለ ኃይማኖት አንድነት ገዳም ተኩስ ተከፍቶበት ውሏል።

በተኩሱ በምህላ ላይ የነበሩ ገዳማውያን አባቶች የተረበሹና መንፈሳዊ እንቅስቃሴያቸው የተስተጓጎለ ሲሆን የሰው ሕይዎት አልጠፋም።

የተኩሱ አላማም በገዳማውያኑ እና በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ መንግሥታዊ ሽብር መፍጠር እንደነበር የመረጃ ምንጮች አረጋግጠዋል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።