Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ አብርሀምና አቡነ ጼጥሮስ የቤተክርስቲያን ህግ ከሚፈርስ ስልጣናችን ብንለቅ እንመርጣለን ማለታ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

አቡነ አብርሀምና አቡነ ጼጥሮስ የቤተክርስቲያን ህግ ከሚፈርስ ስልጣናችን ብንለቅ እንመርጣለን ማለታቸው ተሰማ

         ንሥር ብሮድካስት
         ግንቦት 12/2015

አቡነ አብረሃም እና አቡነ ጴጥሮስ በእኛ ዘመን የቤተክርስቲያን ህግ ከሚጣስ እና የቤተክርስቲያንን ስርዓት ያልተከተለ ሹመቶችን ከማፅደቅ ስልጣናችንን ብንለቅ ይሻላል ማለታቸውን ምንጮች ገለፁ።

ሰሞኑን እየተካሄደ ያለው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ የቀጠለ ሲሆን በብዙ አጨቃጫቂ ጉዳዮች ሳይቋጭ በመጪው ሰኞም ይካሄዳል። 

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።