Get Mystery Box with random crypto!

ከኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ተፈናቅለው ቀበሮ ሜዳ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ሕይ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ከኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ተፈናቅለው ቀበሮ ሜዳ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ሕይወት እየጠፋ መሆኑ ተገለጸ

ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 12/2015

በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞኖች እንዲሁም ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በተደጋጋሚ በተከሰቱ ግጭቶች ተፈናቅለው በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ በጎንደር ከተማ አቅራቢያ ቀበሮ ሜዳ መጠለያ ጣቢያ ተጠልለው የሚገኙ ዜጎች በሕክምና እና በምግብ እጦት ሕይወታቸው እየጠፋ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።