Get Mystery Box with random crypto!

ደቡብ አቸፈር በተከፈተ ተኩስ ንፁኃን አርሶ አደሮች ተገለደሉ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ደቡብ አቸፈር በተከፈተ ተኩስ ንፁኃን አርሶ አደሮች ተገለደሉ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 3/2015

ትናንት ከቀኑ 10 :00 ሰዓት በምዕራብ ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ መዳበሪያ /ዳፕ ለመከፋፈል በመጠባበቅ ላይ በነበሩ አርሷደሮች ላይ ልዩ ቦታው ዝህብስት ቀበሌ ሳንቅ ጎጥ ላይ በሚባል ቦታ የወረዳው ፖሊሶች የተኩስ እሩምታ ከፍተው ከ 6 በላይ አርሶ አደሮችን ተገድለዋል።

ከዚህ በተጨማሪም በቁጥር ያልተገለፁ አርሶ አደሮች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል።

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።