Get Mystery Box with random crypto!

የአብይ አህመድ ሰራዊት ደምበጫ ተኩስ በመክፈት ከ5 በላይ ሰላማዊ ሰወችን መግደሉ ተገልጿ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የአብይ አህመድ ሰራዊት ደምበጫ ተኩስ በመክፈት ከ5 በላይ ሰላማዊ ሰወችን መግደሉ ተገልጿል

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

ዛሬም በ5/10/2015 ደግሞ የጥፋት ዘመቻውን ወደ ጅጋ ከተማ በማስፋቱ የጅጋ ህዝብ ገንፍሎ በመውጣት ቁጣውን እየገለጸ ይገኛል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ የአብይ አህመድ ሰራዊት በሰላማዊ የአማራ ህዝብ ላይ የከፈተውን ጦርነት ህዝብ በጋራ ተባብሮ ሊገታው እንደሚገባ በርካቶች እየተናገሩ ነው።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።