Get Mystery Box with random crypto!

በጉጂ ዞን ከአዲሱ አደረጃጀት ጋር ተያይዞ በሚነሳው ችግር አሁንም የሰዎች ሕይወት እየጠፋ መሆኑ ተ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

በጉጂ ዞን ከአዲሱ አደረጃጀት ጋር ተያይዞ በሚነሳው ችግር አሁንም የሰዎች ሕይወት እየጠፋ መሆኑ ተገለጸ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 3/2015

በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በቅርቡ በክልሉ መንግሥት ይፋ በተደረገው አዲስ አደረጃጀት ጋር ተያይዞ የሚነሳው ውዝግብ፤ አሁንም ድረስ መቀጠሉን እና በዚህም በሰዎች ሕይወትና በንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።