Get Mystery Box with random crypto!

Muktarovich Ousmanova

የቴሌግራም ቻናል አርማ muktarovichousmanova — Muktarovich Ousmanova
ርዕሶች ከሰርጥ:
Fastmereja
የሰርጥ አድራሻ: @muktarovichousmanova
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 63.74K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia forever

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 148

2022-08-28 23:33:35
አቶ "ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው"
23.3K views20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:06:12 መከላከያው ትናንት ቆቦን የለቀቀው ሆን ብሎ ህወሃትን ወደ መግደያ ወረዳ ለማስገባትና የውጊያ ቀጠናውን ለማስፋት ነበር። ሰራዊቱ የሸሸ መስሎት 52ኛው ክ/ጦርን ለመቁረጥ ወደ ታቀደለት ቀለበት የገባው የህወሃት ሰራዊት፣ በ32ኛው ክ/ጦር ተቆርጦ በመመታቱ ተቆራርጦ መቅረቱን ምንጮች ገልጸዋል። ሙሉ ዘገባውን ከላይ ባለው ሊንክ ይከታተሉ።
22.9K views20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:05:38 https://www.facebook.com/100001344674717/posts/pfbid0AQQD4uCLXGxRD3XnqBBX1JiPUaSgdEF2g7YnjkjTRmKBz45bGcbQ3yqCSxRxmHYBl/?sfnsn=mo
22.5K views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:01:42 ጥቆማ

አሁን ላይ በቴሌግራሙ አለም አሉ ከሚባሉ የመረጃ አቅራቢዎች መሀከል የተለያዩ ወቅታዊ እና እውነተኛ መረጃዎችን በታማኝነትና በፍጥነት የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማቹ

"የመረጃ ቋት ቻናል ነው "በዚህ ሊንክ ግቡ Sheger press https://t.me/+sx8GYG1oT3lmZmFk
23.9K views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:01:38
#ራያ_ግንባር!!!…

በዛሬው እለት ማለትም ነሐሴ22 ቀን2014ዓ/ም የወሎ ፋኖ እና ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ከቆቦ ላይና ታች አስፍቶ ወደ ጎብዬ ከተማ የመጣውን የጥላት ጦር ጥምር ጦሩ በጋራ መክቶ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶታል!!!

በተያያዘ የሐራ ፋኖ በዛሬው እለት ሰራዊቱን ይዞ ወደ ወሎ ፋኖ በይፋ ተቀላቅሏል!!!… በወቅቱም የሐራው ክቡር ከንቲባ አቶ መሀመድ ሰኢድ (መሀነድ አድሰ) ሽኝት አድርገውለታል! የመከላከያ ሰራዊቱ የህዝቡን ደጀንነት ይፈልጋልና በጥላት ወሬ ፕሮፖጋንዳ ሳትበገሩ የተለመደ ድጋፋችሁን እንድታደርጉ ጥሪየን አቀርባለሁ!!!

ከተባበርን እናሸንፋለን!!!

በቴዎድሮስ አያሌው (ሀብታሙ)
ነሐሴ፳፪ ቀን፳፻፲፬ዓ/ም ተጣፈ።
23.7K views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 12:44:46 ራያ ቆቦ ዛሬ ረፋድ
ዛሬ ረፋድ ቆቦ ላይ ጁንታው ቤት ለቤት እያንኳኳ ያለውን ንብረት እየዘረፈ ይገኛል። በጣም የሚገርመው ደግሞ ካልስ ፣የህፃናት ጫማ፣የሌሊት ልብስ ሳይቀር እየቀማ መውሰዱ ነው።
ከባለፈው ወራር ገና በደንብ ሳያገግም ዛሬም መከራውን እያየ ነው።
የአማራ ክልል መንግስት እና ሚድያ ዕቃ እንኳን የጠፋበት አይመስልም። አገር ሰላም እንደሆነ በሰላም ግዜ ስለሚሰሩ ስራዎች ያወራል። በብዙ መቶ ሺህዎች የሚቆጠር ህዝብ በጠላት እጅ ወድቆ ፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ወጣት ህይወቱን አጥቶ ፤ በርካታ ሀብት ንብረት እየወደመ አስቸኳይ ግዜ አዋጅ እንኳን አልታወጀም።
================
ለማንኛውም ፈጣን ወቅታዊ መረጃ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ayuzehabesha
26.2K views09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 12:27:00 <<መረጃ ከመስጠት የዘገየነው የአካባቢውን ተጨባጭ ሁኔታ በአካል ተንቀሳቅሰን እስከምናረጋግጥ ነው>>
የወልዲያ ከተማ አስተዳደር

የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚኒሻው እየተፋለሙ ነው።

የአካባቢው ማኅበረሰብ አካባቢውን ተረጋግቶ በመጠቅ ለጥምር ጦሩ የተለመደ ሁለተናዊ ደጀንነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል የወልድያ ከተማ አስተዳደር ጥሪውን አቅርቧል።

የጦርነቱ የፍልሚያ ቦታ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ ከራያ ሚዳ አልዘለለም።

ሾልኮ ለማለፍ እና በወሬ ለመፍታት የተደረገው የጠላት ስልት እስከ አሁን ድረስ አልሰመረም።

ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን

ስለጦርነቱ ዝርዝር መረጃ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ያገኛሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
25.7K views09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:40:31
በቆቦ አራዱም አካባቢ ቤት ለቤት ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው።
25.7K views08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:11:21 ለፈጣን፣ አስተማማኝ እና ወቅታ መረጃ፣ ሸገር ፕሬስ የቴሌግራም ቻነልን ምርጫዎ ያድርጉ።
https://t.me/+sx8GYG1oT3lmZmFk
26.8K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:13:35
" የፈራ ይመለስ ሀገሬን ያለ ይከተለኝ "
የወሎው አርበኛ ሻለቃ ደምሌ አራጋው
በዛሬው እለት ነሀሴ 21/2014 ዓም ሀገር ጠባቂዎቹ የጊራና፡የውርጌሳ፡የመሀል አምባ፡የመርሳ፡የሀራ እና የድሬሮቃ ፋኖዎች በምሽግ ሰባሪው አርበኛ ደምሌ አራጋው እየተመሩ ወደ ቆቦ እየከነፉ ይገኛል! ትንታጉ የጦር አርበኛ ሻለቃ ደምሌም " የፈራ ይመለስ ሀገሬን ያለ ይከተኝ " እሚሸሽ እና እሚፈራ ወጣት ከኔ አይዴለም በማለት የሰሜን ወሎን ወጣት ክተት ብሏል ።

እኛ ሙተን ወያኔ ድጋሜ እርስታችንን ይረግጣል፣ሁሉም የወሎ ወጣት ከተቀመጠበት ይነሳ፣ለቆቦ ህዝብ እምንደርስለት ሰአት አሁን ነው በማለት የጦር መሪው ጥሪውን አስተላልፏል ።

ድል ለሀገራችን !!
ውርደት ለወራሪው ቡድን ።
አህሙ ፍቅር

ለተጨማሪ መረጃ https://t.me/zenemTeshagariw
26.9K views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ