Get Mystery Box with random crypto!

የወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚኒሻው እየተ | Muktarovich Ousmanova

<<መረጃ ከመስጠት የዘገየነው የአካባቢውን ተጨባጭ ሁኔታ በአካል ተንቀሳቅሰን እስከምናረጋግጥ ነው>>
የወልዲያ ከተማ አስተዳደር

የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚኒሻው እየተፋለሙ ነው።

የአካባቢው ማኅበረሰብ አካባቢውን ተረጋግቶ በመጠቅ ለጥምር ጦሩ የተለመደ ሁለተናዊ ደጀንነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል የወልድያ ከተማ አስተዳደር ጥሪውን አቅርቧል።

የጦርነቱ የፍልሚያ ቦታ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ ከራያ ሚዳ አልዘለለም።

ሾልኮ ለማለፍ እና በወሬ ለመፍታት የተደረገው የጠላት ስልት እስከ አሁን ድረስ አልሰመረም።

ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን

ስለጦርነቱ ዝርዝር መረጃ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ያገኛሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife