Get Mystery Box with random crypto!

ራያ ቆቦ ዛሬ ረፋድ ዛሬ ረፋድ ቆቦ ላይ ጁንታው ቤት ለቤት እያንኳኳ ያለውን ንብረት እየዘረፈ ይ | Muktarovich Ousmanova

ራያ ቆቦ ዛሬ ረፋድ
ዛሬ ረፋድ ቆቦ ላይ ጁንታው ቤት ለቤት እያንኳኳ ያለውን ንብረት እየዘረፈ ይገኛል። በጣም የሚገርመው ደግሞ ካልስ ፣የህፃናት ጫማ፣የሌሊት ልብስ ሳይቀር እየቀማ መውሰዱ ነው።
ከባለፈው ወራር ገና በደንብ ሳያገግም ዛሬም መከራውን እያየ ነው።
የአማራ ክልል መንግስት እና ሚድያ ዕቃ እንኳን የጠፋበት አይመስልም። አገር ሰላም እንደሆነ በሰላም ግዜ ስለሚሰሩ ስራዎች ያወራል። በብዙ መቶ ሺህዎች የሚቆጠር ህዝብ በጠላት እጅ ወድቆ ፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ወጣት ህይወቱን አጥቶ ፤ በርካታ ሀብት ንብረት እየወደመ አስቸኳይ ግዜ አዋጅ እንኳን አልታወጀም።
================
ለማንኛውም ፈጣን ወቅታዊ መረጃ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ayuzehabesha