Get Mystery Box with random crypto!

#ራያ_ግንባር!!!… በዛሬው እለት ማለትም ነሐሴ22 ቀን2014ዓ/ም የወሎ ፋኖ እና ጀግናው የመ | Muktarovich Ousmanova

#ራያ_ግንባር!!!…

በዛሬው እለት ማለትም ነሐሴ22 ቀን2014ዓ/ም የወሎ ፋኖ እና ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ከቆቦ ላይና ታች አስፍቶ ወደ ጎብዬ ከተማ የመጣውን የጥላት ጦር ጥምር ጦሩ በጋራ መክቶ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶታል!!!

በተያያዘ የሐራ ፋኖ በዛሬው እለት ሰራዊቱን ይዞ ወደ ወሎ ፋኖ በይፋ ተቀላቅሏል!!!… በወቅቱም የሐራው ክቡር ከንቲባ አቶ መሀመድ ሰኢድ (መሀነድ አድሰ) ሽኝት አድርገውለታል! የመከላከያ ሰራዊቱ የህዝቡን ደጀንነት ይፈልጋልና በጥላት ወሬ ፕሮፖጋንዳ ሳትበገሩ የተለመደ ድጋፋችሁን እንድታደርጉ ጥሪየን አቀርባለሁ!!!

ከተባበርን እናሸንፋለን!!!

በቴዎድሮስ አያሌው (ሀብታሙ)
ነሐሴ፳፪ ቀን፳፻፲፬ዓ/ም ተጣፈ።