Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያዊቷ የርቀት ሯጭ እና የኦሎምፒክ የፍጻሜ ተወዳዳሪ ዘርፌ ወንድምአገኝ በአበረታች መድሃኒት | Muktarovich Ousmanova

ኢትዮጵያዊቷ የርቀት ሯጭ እና የኦሎምፒክ የፍጻሜ ተወዳዳሪ ዘርፌ ወንድምአገኝ በአበረታች መድሃኒት ክስ የ5 አመት እገዳ ተጣለባት።

ያለፈው አመት በቶኪዮ ኦሊምፒክ የ3000 ሜትር መሰናክል የፍጻሜ ውድድር ላይ የደረሰችው እና የአለም ሻምፒዮና መድረክን በጠባብ ልዩነት ያጣችው የኢትዮጵያ ሯጭ ሁለት የተከለከሉ ንጥረ ነገሮች በሰውነቷ ዉስጥ መገኘቱ በመረጋገጡ ለአምስት አመታት እገዳ ተጥሎበታል።

ሙሉ መረጃውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ: https://abcnews.go.com/Sports/wireStory/ethiopian-distance-runner-olympic-finalist-zerfe-wondemagegn-banned-109487297