Get Mystery Box with random crypto!

ምንድነው የሚባለው? የደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል የቆዳ ስፔሻሊስት እና የመንታ ልጆች እናት | Muktarovich Ousmanova

ምንድነው የሚባለው?

የደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል የቆዳ ስፔሻሊስት እና የመንታ ልጆች እናት የሆነችው ዶክተር ኤልሳቤጥ በጥይት ተደብድባ ተገድላለች ተብሏል። ገዳይዋ ማንም ይሁን ማን እጅግ አስፀያፊ ድርጊት ነው

እህታችን በሰላም እረፊ