Get Mystery Box with random crypto!

' የፈራ ይመለስ ሀገሬን ያለ ይከተለኝ ' የወሎው አርበኛ ሻለቃ ደምሌ አራጋው በዛሬው እለት ነ | Muktarovich Ousmanova

" የፈራ ይመለስ ሀገሬን ያለ ይከተለኝ "
የወሎው አርበኛ ሻለቃ ደምሌ አራጋው
በዛሬው እለት ነሀሴ 21/2014 ዓም ሀገር ጠባቂዎቹ የጊራና፡የውርጌሳ፡የመሀል አምባ፡የመርሳ፡የሀራ እና የድሬሮቃ ፋኖዎች በምሽግ ሰባሪው አርበኛ ደምሌ አራጋው እየተመሩ ወደ ቆቦ እየከነፉ ይገኛል! ትንታጉ የጦር አርበኛ ሻለቃ ደምሌም " የፈራ ይመለስ ሀገሬን ያለ ይከተኝ " እሚሸሽ እና እሚፈራ ወጣት ከኔ አይዴለም በማለት የሰሜን ወሎን ወጣት ክተት ብሏል ።

እኛ ሙተን ወያኔ ድጋሜ እርስታችንን ይረግጣል፣ሁሉም የወሎ ወጣት ከተቀመጠበት ይነሳ፣ለቆቦ ህዝብ እምንደርስለት ሰአት አሁን ነው በማለት የጦር መሪው ጥሪውን አስተላልፏል ።

ድል ለሀገራችን !!
ውርደት ለወራሪው ቡድን ።
አህሙ ፍቅር

ለተጨማሪ መረጃ https://t.me/zenemTeshagariw