Get Mystery Box with random crypto!

Muktarovich Ousmanova

የሰርጥ አድራሻ: @muktarovichousmanova
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 63.61K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia forever

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 145

2022-09-03 10:46:40 ሁመራ ግንባር

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጥምር ጦሩ ሁሉንም ምሽጎች ሰባብሮ አካባቢውን ተቆጣጥሯል። ሸረሪማ ግዴማ ዙሪያ አዛዛ ነጭ ድንጋይ ሽብርተኛ ቡድኑ ይንቀሳቀስባቸው የነበሩ አካባቢዎች ናቸው:: አሁን በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።
22.0K views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:33:47 ህወሃት በደደቢት ያልጠበኩት ጦርነት ገጠመኝ ብሏል

ቀድሞም ጦርነት ያለ እቅድና ወታደራዊ ፕላን የሚዋጋው ህወሃት በደደቢት ያልጠበቀውን ቅጣት በደደቢት እየተቀጣ ይገኛል።

ህወሃት ወልድያን ያዝኩኝ ብሎ ደጋፊውን ሲያስጨፈር የሀገር መከሌከያ ሰራዊት ስልታዊ ቆራጣ በማድረግ ደደቢት ደርሷል። በአሁን ሰዓት በደደቢት ግንባር እያዋጉ ያሉት የኮር እና የክፍለ ጦር አመራሮች ጦርነቱን እንዳልቻሉት እና ኃይል የማይጨመርላቸው ከሆነ ታጣቂው ሊበተን መሆኑን እየገለፁ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ የጁንታው ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች "በደደቢት ያልጠበቅነው ጦርነት ነው የገጠመን፣ በዚህ ሁኔታ ተለዋጭ ኃይልም ሆነ ስንቅና ትጥቅ መላክ ስለማንችል የታሳችሁን አማራጭ ተጠቀሙ" የሚል መልስ ሰጠዋል።

ህወሃት የትግራይን ህዝብ ለከፋ ስቃይ ካጋለጠ እና ወጣቱን በጦርነት ከመጋደ በኋል በሚያሳዝን ሁኔታ ጦርነቱ ከአቅሜ በላይ ሆኗል እያለ ይገኛል።
Brook Abegaz
23.3K viewsedited  06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:24:37
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ “በሰሜን ኢትዮጵያ ቀውስ ላይ ለመወያየት” ለሶስተኛ ጊዜ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው

ከአንድ ወር በፊት አዲስ አበባ የነበሩት የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር፤ “በሰሜን ኢትዮጵያ ቀውስ ላይ ለመወያየት” በድጋሚ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው። አምባሳደር ማይክ ሐመር ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙት፤ ሁሉም ወገኖች ውጊያ አቁመው የሰላም ንግግር እንዲያደርጉ የሚያሳስብ መልዕክት ይዘው እንደሆነ የዋይት ሐውስ ቃል አቀባይ ካሪን ጄን ፒየር ትላንት አርብ ምሽት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።

ካሪን ጄን ፒየር በዚሁ መግለጫቸው “የፕሬዝዳንት ባይደን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አምባሳደር ማይክ ሐመር በሰሜን ኢትዮጵያ ቀውስ ላይ ለመነጋገር ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ይጓዛሉ” ብለዋል። የአሁኑ የአምባሳደር ሐመር ጉዞ በፌደራል መንግስት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ዳግም ውጊያ ከተቀሰቀሰ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረግ ነው።

የዋይት ሐውሷ ቃል አቀባይ በትላንቱ ጋዜጣዊ መግለጫቸው፤ አምባሳደር ማይክ ሐመርም ሆነ አሜሪካ ህወሓት ከትግራይ ክልል ውጪ እያደረገ የሚገኘውን ማጥቃትም ሆነ የኢትዮጵያ መንግስት የሚፈጽመውን የአየር ጥቃት እንደሚያወግዙ ገልጸዋል። ቃል አቃባይዋ “ኤርትራ ወደ ግጭቱ ተመልሳ መግባቷን” በተመሳሳይ መልኩ ኮንነዋል።

* * ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ https://ethiopiainsider.com/2022/7987/
24.2K views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:28:19
የጀግናው መከላከያ ሰራዊትን መስዋዕትነት የሚያከብረው ገድሉን የሚያቅ ነው
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት። ሞቴን ለምትሞተው ህይወትህን ለኔ ለምትሰጠው
18.7K views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:26:00
ሰበር መረጃ - ትህነግ በራያ ቆቦ ስትረግ ዋለች
*******************************************
በዛሬው እለት ነሃሴ 27 የህወሀት ጉጀሌ ቢድን በራያ ቆቦ ከተማ እና ቆቦ ዙሪያ በጀግናው አየር ሀይላችን
በሸማኔ ሰፈር
በታቦት ማደሪያ
በኢንዱስትሪ መንደር ጁንታው ካምፕ አድርጎ እንደተቀመጠ በተወሰደ የአየር ጥቃት ዘማሚቱን እና አንበጣውን ጉጀሌ ዋጋውን አግኝቷል

ትልቁ የህወሀት ኪሳራ ደግሞ ይህ ዜና ነው ፦ ከቆቦ ከተማ ወጣ ብሎ የተከማቸው የጁንታው መገናኛ ስቴሽን ፣ ስንቅ እና ከፍተኛ ተተኳሽ የጫኑ ተሳቢዎች በንስሩ አየር ሃይላችን ከአፈር ጋር ተቀላቅለዋል።

እነዚህን መረጃዎች ከቦታው የተገኙ ሲሆኑ ያልተቋረጠው የሰራዊታችን ክንድ እና በትር መቋቋም ያልቻለው ተረፈ ጁንታው የሚይዝ የሚጨብጠው አጥቶ እግሩ ወደ መረው ሩጧል።

ለጊዜው መግለፅ ያልቻልኳቸው መረጃዎች ይኖራሉ በቀጣይ ይጠብቁኝ።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች

ዘመን ተሻጋሪው የሰራዊቱ ወዳጅ

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/zenemTeshagariw
18.9K views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:38:53
በዚህ በኩል እየሰጡ፣ በዚያ በኩል በሉ፣ ግፉ ይላሉ፣ በዚያ ደግሞ ይወቅሳሉ
22.1K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:08:20
የገደሉት ጀኔራል ነው የገደላቸው ...

ከዓመት በፊት የካቲት ወር 2013 ዓ.ም ሕዝቡን እንደ ለቅሶኛና ሠርገኛ እያስመሰሉ ሠራዊቱን ሲያሳፍኑ ሌ/ጀ ዘውዱ በላይን ሳምሪ ላይ ገደልን ብለው በአቃጣሪ የውጭ ጋዜጠኞቻቸው አስነግረው ነበር ።

ዘውዱ በላይ ዛሬ ገደልነው ፤ ቀበርነው ካሉበት መቃብር ፈንቅሎ ተነስቶ ማዕከላዊ ዕዝን እየመራ ሁለት ክፍለ ጦር በአንድ ቀን በአበርገሌ ሲደመስስ የውጊያ ዕቅድ ሰነዳቸውን እንኳ ለመያዝ ጊዜ አላገኙም ።

ዘውዱ በላይ ወያኔ ሸዋ ሲረግጥ ከእንግዲህ በቃኝ ብሎ በራሱ ላይ ሊወስን ነበር ። ከመሞት መሰንበት ... ዛሬን በመኖሩ ለራሱም ለወገኑም የሚያኮራ ታሪክ ሠራ ።

ድል ለሕዝብ ልጅ !

via ወንደወሰን በየነ
22.9K views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 18:04:10
ሰሜን ወሎ ሰዉ አምርሯል። ወንድ ሴቱ መዋደቅ ነው አላማው። የማሸነፍ ሚስጥሩ ይህ ነው
23.0K views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 17:11:36 አንዱ እኮ ነው መርቅኖ፣ "ሹርባ እንሰራለን" የሚል ማስታወቂያ ያለበት የዉበት ሳሎን ዘው ብሎ ገብቶ፣ አጨበጨበና "እስቲ አንድ ሞቅ ያለ ሾርባ"
(የትህነግ ታጣቂም ከተማረኩ በኋላ "እጅ ስጥ" ይላሉ ) ለፈጣን መረጃ join ግበሩ
https://t.me/MuktarovichOusmanova
24.6K views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 16:47:35
እንዴት ቢናቁ ነው ሞትና ጠላት፤
እንዲህ እየሳቁ ግንባር የሄዱት።
24.8K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ