Get Mystery Box with random crypto!

የትህነግ ወታደሮች በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት ትጥቅ መፍታት፣ Disarm ወታደሩ ወደየቤቱና ሞያው | Muktarovich Ousmanova

የትህነግ ወታደሮች በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት ትጥቅ መፍታት፣ Disarm ወታደሩ ወደየቤቱና ሞያው መበታተን Dimobilize እና መልሶ ወደ መደበኛ ህይወት መመለስ ነበረበት።
ይህ አልሆነም። እንደምታዩት ራያን ወረዋል። ምስሉ፣ አላማጣ ሲገቡ ነው። ወደ ሌላ ዙር ጦርነት የትግራይ ህዝብ ገብቷል።
በርግጥ የሚያሳምም ነው።
ነገም በወልቃይት የሚነሳ ነው ይህ ነገር። ያሳዝናል