Get Mystery Box with random crypto!

አለምነ ያስደነገጠው የኦርቶዶስ ቄስ የግድያ ሙከራ ታዋቂው  የኤሲሪያን  (አሶራውያን) ኦርቶዶክስ | Muktarovich Ousmanova

አለምነ ያስደነገጠው የኦርቶዶስ ቄስ የግድያ ሙከራ

ታዋቂው  የኤሲሪያን  (አሶራውያን) ኦርቶዶክስ ቄስ ብጹዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል (ቢሾፕ ማር ማሪ) ሲድኒ ውስጥ በዘውትራዊውና የተመለደው ቀጥታ የሚሰራጭ  የስብከት መርሃ ግብራቸው ላይ ሳሉ ማንም ባልገመተው ሁኔታ አንድ ሰው በፍጥነት ተጠግቶ በጩቤ ፊትና አንገታቸው አካባቢ ሲወጋጋቸው የሚያሳይ ምስል ተለቋል። እጅግ ይዘገንናል። የሰው ልጅ ጭካኔ ብሷል። ዓለሙ እያበደ ነው።   መስቀል የያዘ የሃይማኖት አባት በጩቤ እንዴት ይወጋል?...  ምዕመን መስሎ ገብቶ በአደባባይ ይህንን መፈጸም ግን እብደት እንጂ ምን ይባላል?
ተወግተው ተርፈዋል።
ጨርሶ ይማራቸው።
የአለም ጭካኔ ከብዷል።