Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ - ትህነግ በራያ ቆቦ ስትረግ ዋለች ****************************** | Muktarovich Ousmanova

ሰበር መረጃ - ትህነግ በራያ ቆቦ ስትረግ ዋለች
*******************************************
በዛሬው እለት ነሃሴ 27 የህወሀት ጉጀሌ ቢድን በራያ ቆቦ ከተማ እና ቆቦ ዙሪያ በጀግናው አየር ሀይላችን
በሸማኔ ሰፈር
በታቦት ማደሪያ
በኢንዱስትሪ መንደር ጁንታው ካምፕ አድርጎ እንደተቀመጠ በተወሰደ የአየር ጥቃት ዘማሚቱን እና አንበጣውን ጉጀሌ ዋጋውን አግኝቷል

ትልቁ የህወሀት ኪሳራ ደግሞ ይህ ዜና ነው ፦ ከቆቦ ከተማ ወጣ ብሎ የተከማቸው የጁንታው መገናኛ ስቴሽን ፣ ስንቅ እና ከፍተኛ ተተኳሽ የጫኑ ተሳቢዎች በንስሩ አየር ሃይላችን ከአፈር ጋር ተቀላቅለዋል።

እነዚህን መረጃዎች ከቦታው የተገኙ ሲሆኑ ያልተቋረጠው የሰራዊታችን ክንድ እና በትር መቋቋም ያልቻለው ተረፈ ጁንታው የሚይዝ የሚጨብጠው አጥቶ እግሩ ወደ መረው ሩጧል።

ለጊዜው መግለፅ ያልቻልኳቸው መረጃዎች ይኖራሉ በቀጣይ ይጠብቁኝ።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች

ዘመን ተሻጋሪው የሰራዊቱ ወዳጅ

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/zenemTeshagariw