Get Mystery Box with random crypto!

Natnael Mekonnen — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ natnaelmekonnen21 — Natnael Mekonnen N
የቴሌግራም ቻናል አርማ natnaelmekonnen21 — Natnael Mekonnen
የሰርጥ አድራሻ: @natnaelmekonnen21
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 180.70K (መረጃው እስከ 12.10.2026)
የተፈጠረው፦ 2019
የመጨረሻ ልጥፍ፦
ተመሳሳይ ቻናሎች ፖለቲካ
የሰርጥ መግለጫ

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

የቻናል ስታትስቲክስ
የተሳትፎ መጠን
17.5%
እይታዎች / ልጥፍ
31 660
ልጥፎች / ቀን
15.6
የቻናሉ ስጦታዎች
  • ×3
በመገለጫው ላይ ያሉ ስጦታዎች፦ 5

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

28 jaan
Picture 1 from Natnael Mekonnen 2026-01-28 11:33:27
Picture 2 from Natnael Mekonnen 2026-01-28 11:33:27
#ExitExam

የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም ይሰጣል።

የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከየካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ጥር 19/2018 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው መረጃ ገልጿል።

የፈተና መርሐግብሩን ትክክለኛነትና ለዩኒቨርሲቲዎች መድረሱን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አረጋግጧል።

በመሆኑም የ2018 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ዕጩ ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳውን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ተብሏል።

#ExitExam2018 #MoE
32.8K views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
16 veebr 2023
Picture 1 from Natnael Mekonnen 2023-02-16 13:26:39
እርስ በራስ የተገዳደሉት አባትና ልጅ ….

በደቡብ ኦሞ ዞን  ጂንካ ከተማ አርክሻ ቀበሌ ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰአት የ27 አመቱ ወጣት ማንነቱ ባልታወቀ ሰዉ ሁለት ቦታዉ በስለት ተወግቶ እራሱን ስቶ መንገድ ላይ ወድቆ ይገኛል።

መረጃ የደረሰዉ የጂንካ ከተማ ፖሊስ የተጎጂዉን ህይወት ለማትረፍ ወደ ሆስፒታል ቢያደርስም ሊተርፍ አልቻለም፡፡

ፖሊስ መረጃ አሰባስቦ የሟቹ ወላጆች ቤት ሲገባ የወጣቱ ወላጅ አባትም በተመሳሳይ ሁለት ቦታ ላይ በስለት ተወግቶ ህይወቱ አልፎ ነበር የተገኘዉ።

የአባትና ልጅን የአሟሟት ሚስጥር ለማወቅ ፖሊስ ባደረገዉ ማጣራት ልጅ አባቱን ከዚህ በፊትም በጦር ወግቶት ታክሞ መዳኑን አረጋግጧል።

በዕለቱ ሊያግባባቸዉ ያልቻለ ግጭት በመሀከላቸዉ በመፈጠሩ አባት ከዚህ በፊት ልጁ በስለት ወግቶ ጉዳት አድርሶበታልና ሳይቀድመኝ ልቅደመዉ በሚል እሳቤ አባት ጨክኖ ልጁን ሁለት ጊዜ በጦር ወግቶት ጦሩን ሳይነቅልለት ዘወር ይላል።

ከዚያም አባት የልጁን መሞትና በህይወት መኖር ሊያረጋግጥ ወደ ተጎጂዉ ጠጋ ሲል ልጅ ከወደቀበት ብድግ ይልና የተሰካበትን ጦር ነቅሎ ወላጅ አባቱን ሁለት ቦታዉ ይወጋዉና መዉደቁን ሲያረጋግጥ ከቤት ወጥቶ በመሮጥ ላይ ሳለ መንገድ ላይ እራሱን ስቶ ወድቆ መገኘቱ ነዉ ፖሊስ የገለፀዉ።

መረጃው የደቡብ ፖሊስ ኮሚሽን ነው
16.9K views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
10 jaan 2023
Anchor Media ደራርቱ ቱሉ ለአንከር ከመቀሌ፡ የትግራይ ሽግግር አስተዳደር ምስረታ ተራዘመ፡ ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ ተፈቱ



አንከር ቴሌግራም ቻናል https://t.me/anchormedia5
15.8K views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ Natnael Mekonnen በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonnen21) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @natnaelmekonnen21 ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ Natnael Mekonnen 180.70K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 12.10.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ Natnael Mekonnen ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ Natnael Mekonnen የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ። «የቻናል ስታትስቲክስ» ክፍል የቅርብ ጊዜ ልጥፎችን አሃዞች ያሳያል።
Natnael Mekonnen avatar
Natnael Mekonnen @natnaelmekonnen21
በቴሌግራም ይክፈቱ