Get Mystery Box with random crypto!

በአማራ እና ትግራይ ክልሎች የወሰን ይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸውን አካባቢዎች ገዳይ ዘላቂነት ባለው | Natnael Mekonnen

በአማራ እና ትግራይ ክልሎች የወሰን ይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸውን አካባቢዎች ገዳይ ዘላቂነት ባለው መልክ እልባት
ለመስጠት የሁለቱን ክልሎች የበላይ አመራር ተወካዮችን ያሳተፈው ብሔራዊ ኮሚቴ ተሰብስቦ በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ከ8 ወራት በፊት ተቀምጦ የነበረው አቅጣጫ የተስተጓጎለበት ምክንያት ገምግሞ ተገቢ ግልፅነት ከተፈጠረ በኋላ አጠር ባለ ጊዜ የሚፈፀምበትን መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ለመተግበር በመስማማት ሁለቱም ክልሎች ከመከላከያ ከተመደቡ አመራሮች ጋር ሆኖ የሚያስተገብር የኦፕሬሽናል ቡድን አባላትን እንዲወክሉ መግባባት ላይ ደርሷል።የእስካሁን አፈፃፀሞችን በመገምገም የወደፊት አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል።