Get Mystery Box with random crypto!

እህህህ የጀመርነው ኦፕሬሽን ተጠናክሮ ይቀጥል ነው የምለው? አርበኛ አበበ የኔ ሸዋ አዎ! አ | Natnael Mekonnen

እህህህ የጀመርነው ኦፕሬሽን ተጠናክሮ ይቀጥል ነው የምለው? አርበኛ አበበ

የኔ ሸዋ አዎ!

አሁን ልክ እሱ እንዳደረገው ኦፕሬሽን ሰራን ብሎ ያወራል የኔ ሸዋ

አርበኛ አበበ ማነው እሱ?

የኔ ሸዋ የእናተ ሽማግሌ ነዋ

እሱማ ሁለታችሁን አጠፋለሁ ብሎ ተነስቷል ጦርም እያስጠጛ ነው:: አሰግድን ማለታቸው ነው::

ፈንድሬዚንጏ ትለቅ ብለን ነው እንጂ ሰውየው ጫዎታ ሳያስፈልገው አይቀርም:: አሰግድን ማለታቸው ነው::

በነ መአዛ መሃመድ የሚመራው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት (የኔሸዋ) እስካሁን 890 ሺህ ዶላር ሰብስቧል:: ይህን ገንዘብ የማሰባሰብ ፕርግራም ከመደረጉ በፊት እነ ወጣት ናሆሰናይ ለገንዘብ መሰብሰቢያ ተብሎ በባዶ ኦፕሬሽን እንዲገደሉ ተደረጉ::