Get Mystery Box with random crypto!

ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አንተ ስትፈልገው ተዋጋልኝ መስዋእት ክፈልልኝ ሳትፈልገው ስትቀ | Natnael Mekonnen

ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አንተ ስትፈልገው ተዋጋልኝ መስዋእት ክፈልልኝ ሳትፈልገው ስትቀር ደግሞ የአብይ ወታደር የኦሮሙማ ሰራዊት እያልክ ስምና ግብሩን የምታጠለሸው የአንተ የ YouTube ማሞቂያና ገንዘብ መሸቀያ ተቋም አይደለም ::

ትላንት የአብይ ወታደር የኦሮሙማ ሰራዊት እያላችሁ በ #YouTube ላይ ስታዋርዱትና ከጀርባው ሴራ እየፈተላችሁ ስታስወጉት የነበራችሁ የቀድሞ ወዳጅ ጋዜጠኞቻችን ዛሬ ደግሞ ራያ ላይ መከላከያ ሰራዊት አልተኮሰም አልተከላከለም አውቆ ዝም አለ በማለት የአዞ እምባ በማንባት መርዛችሁን ትረጫላችሁ :: ሃክ ቱፍ

ከህወሃት ጋር ብንሰራ ችግሩ ምድነው ስትሉን እኮ ገና ወር አልሞላችሁም ነው ወይንስ በዚህ መጠን የሾርት ሜሞሪ ተጠቂ ሆናችሁ ?

ለማንኛውም አብረን ብንሰራ ምን ችግር አለው ብላችሁን ስለነበር አብራችሁ እየሰራችሁ ነው ብለን ነው መጨረሻውን ለማየት እየጓጓን ነው ።

ሸቃይ ሁላ !