Get Mystery Box with random crypto!

የአሜሪካ እርዳታ ዩክሬን የበለጠ እንድትፈራርስ የሚያደርግ ነው-ክሬሚሊን የአሜሪካ የተወካዮች ምክ | Natnael Mekonnen

የአሜሪካ እርዳታ ዩክሬን የበለጠ እንድትፈራርስ የሚያደርግ ነው-ክሬሚሊን

የአሜሪካ የተወካዮች ምክርቤት ለዩክሬን፣ ለእስራኤል እና በኢንዶ ፓሲፊክ ለሚገኙ የአሜሪካ አጋሮች የሚወል የ95 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ አጽድቋል።
https://bit.ly/3Qbr6Er