Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ በአማራ ክልል ሲንቀሳቀስ የነበረው ጽንፈኛ ቡድን የሆኑ ከ10 በላይ የብርጌድ አመራ | Natnael Mekonnen

ሰበር መረጃ

በአማራ ክልል ሲንቀሳቀስ የነበረው ጽንፈኛ ቡድን የሆኑ ከ10 በላይ የብርጌድ አመራሮች ተደመሰሱ

የፀጥታ ኃይሎች ከ05/08/2016 አመሻሽ ጀምሮ ጽንፈኛውን እግር በእግር ተከታትለው በወሰዱት እርምጃ የጽንፈኛው የብርጌድ አመራሮች እና ታጣቂዎች ተደምስሰዋል። በዚህም በደጋዳሞት ወረዳ ሳንቲማ የሾህ ቀበሌ በተደረገ ኦፕሬሽን

1:- የሞጣ መብረቅ ብርጌድ አዛዥ ሻለቃ መንበሩ ጌታየ

2:- የሰሜን ሜጫ የኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ አዛዥ መንግስቱ አማረ

3:- የኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ምክትል ጦር አዛዥ ሐብቴ ተሾመ ጨምሮ ሌሎች የብርጌድ አዛዦች እና ምክትሎቻቸው ሲደመሰሱ በቁጥር ለመግለፅ የሚያዳግት ታጣቂ ተደምስሷል። ከዚህም በተጨማሪ በርካታ ቁጥር ያለው የጽንፈኛው ታጣቂ እጅ የሰጠ ሲሆን ከቡድን እስከ ነፍስ ወከፍ መሳርያም ተማርኳል። አማራ ክልል እየፀዳ ነው። ህዝቡም ደስተኛ ሆኗል።