Get Mystery Box with random crypto!

Muktarovich Ousmanova

የቴሌግራም ቻናል አርማ muktarovichousmanova — Muktarovich Ousmanova
ርዕሶች ከሰርጥ:
Fastmereja
የሰርጥ አድራሻ: @muktarovichousmanova
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 63.74K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia forever

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 147

2022-08-30 18:59:28 ሰበር መረጃ

ወልዲያን አሰፍስፎ ለመቀራመት የመጣው የህውሃት ወራሪና ዘራፊ ኃይል በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣የአማራ ልዩ ሀይልና ፋኖ የተከፈተበት ፈጣን የመልሶ ማጥቃት እርምጃ መቋቋም ባለመቻሉ የጣለውን ጥሎ ከአልውሃ ተጠቃሎ ሮቢትና አካባቢዋ መድረሱ ታውቋል።ጎብዬና አካባቢው በባለድሉ ጥምር ጦር ቁጥጥር ስር መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል።በሀራ በኩል ወደ ወርቄ ለመሄድ የነበረውም መቀልበሱን ሰምቻለሁ።የመረጃ ምንጮቼ እንደነገሩኝ ከሆነ ወደ ፊት የጥምር ጦሩ ፍጥነት ጨምሯል።በቅርቡ የምንሰማቸው አዳዲስ ጉዳዮች ይኖራሉ።ተከታትዬ አቀርባለሁ ህውሃት ወደ ጨለማ፣የትግራይ ህዝብ ወደ ብርሃን እየተጓዙ ነው ተደራጁ ደግፉ
Wasu Mohammed
24.2K views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:55:40 እንካ መረጃ

ጀመዶ ላይ የትህነግ አዋጊ ጀኔራል ሀየሎም ካህሳይ ጋማ ተብሏል edit
23.5K viewsedited  15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:46:39
ደጀኑ ወልዲያ

ስለ ወልዲያ ሕዝብ ደግነትና ደጀንነት በኩራት እንድናገር ከሚያደርጉኝ ምክንያቶች አንዱ በጋሸና ግንባር ተሰልፎ የነበረ ወታደርን በተመለከተ የሰማሁት ታሪክ ነው። ያኔ ወልዲያ በጨለማ ውስጥ በነበረበችበት ጊዜ ወታደሩ ሁሉ ቀን ከሌት ያንን ደግና ጀግና ሕዝብ ለመታደግ ዕድል የሚያገኝበትን ቀን ይመኝ ነበር። የወልዲያን ሕዝብ እንግዳ ተቀባይነት የቀመሰው ሁሉም ወታደር "መቼ ነው ወልዲያን ነጻ እንድናወጣ ትዕዛዝ የሚሰጥን" እያለ ይጠይቅ ነበር። በሌላ ግንባር ያለው ሃይል ወደ ወልዲያ ሲቃረብ ከተማዋን ነጻ የማውጣት ዕድል ባለማግኘቱ የሚ'ቆጨው ወታደር ብዙ ነበር። ለወልዲያ ሕዝብ ብንሞትለት ያንሰዋል፣ ዘር ሳይለይ ሁሉንም ልጁ አድርጎ ተንከባክቦናል ይላሉ። በእርግጥ መከላከያው ወደ ወልዲያ ተመልሶ ሲገባ ቃለ-ምልልስ የተደረገለት ሰው እንባ እየተናነቀው ምንም የለን በባዶ እጅ እንዴት እንቀባላችሁ ብሎ የተናገረበት ድምጸት የነገሩን ሃቅነት የሚያረጋግጥ ነው።

ምን ለማለት ነው?

እርግጥ ነው። ኑሮ ተወዷል። እርግጥ ነው። ብዙ ሰው የሚያስተባብረው መሪ አጥቶ ተቸግሯል። እርግጥ ነው። ያልተጠበቀው የወያኔ ወረራ በርካታ ሰዎችን አስደናግጧል። ይሁንና ከመላው ኢትዮጵያ ተሰባስቦ በወሎ - ራያና የጁ ምድር አዲስ ታሪክ እየጻፈ ያለውን የሀገር መከላከያውን ልዩ ሃይላችንና ፋኖውን መደገፍ ያስፈልጋል። አሁን በሉ ተጠራሩና ያስለመዳችሁትን አድርጉ!
ወገን ተጠራራ! ደጀን ሁን!!
Woldia Times
24.6K views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:38:44
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ውሳኔዎች

① የመደበኛ መርሀ ግብር ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲው መመለሻ ጊዜ በቀጣይ ዓመት ጥሪ በሚደረግበት ጊዜ ይሆናል።

② የክረምት መርሀ ግብር ተማሪዎች በሙሉ የተጀመረውን ትምህርትና ፈተና ለማጠናቀቅ ወደ ዩኒቨርሲቲው መመለሻ ጊዜ መስከረም 03/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ውሳኔው ከታች ተያይዟል
4.0K views13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:38:56
#ወልድያ!!!…

የወሎ ፋኖ ጎራርባና መሀል አንባ ኒኒ በሮች በዛሬው እለት ተቀላቅሏል!… ጀኔራል ሀሰን ከረሙ!… ወልድያ ድረስ ተገኝተው ተቀብለውታል!!!

በቴዎድሮስ አያሌው (ሀብታሙ)
ነሐሴ፳፫ ቀን፳፻፲፬ዓ/ም ተጣፈ።
9.9K views12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:10:54
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በድሬዳዋ ጀመረ።
******
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ተከታታይ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በድሬዳዋ ከተማ መጀመሩን አስታወቀ፡፡

የደንበኞች የሙከራ ምዕራፍ፥ ኩባንያው በአገር አቀፍ ደረጃ አገልግሎቱን ለመስጠት ከሚዘጋጅበት ጊዜ አስቀድሞ በተለያዩ ክልሎች እና ከተሞች የኔትወርክ እና የአገልግሎት ጥራቱን በተጠናከረ ሁኔታ የሚፈትሽበት ሂደት መሆኑ ተመላክቷል፡፡

በድሬዳዋ ከተማ የደንበኞች የኔትወርክ ሙከራ በ2G፣ 3G እና 4G ኔትወርኮች የሚካሔድ ሲሆን ÷ ደንበኞች በ07 በሚጀምረው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መስመር የስልክ ቁጥሮቻቸውን መርጠው ሲም ካርድ መግዛት እንደሚችሉ ተገልጿል፡

ደንበኞች የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሲም ካርዶች የድርጅቱ መለያ ከተለጠፈባቸው መደብሮች እና ሱቆች ማግኘት እንደሚችሉ እና ኔትወርኩን ለአንድ ወር ያህል እንዲሞክሩት የሚረዳ የደንበኝነት ማስጀመሪያ የዳታ፣ የድምጽ እና የጽሑፍ መልዕክቶች ጥቅል ያገኛሉም ተብሏል፡፡

የደንበኝነት ማስጀመሪያ ጥቅሉ በሚያልቅበት ጊዜ ደንበኞች የአየር ሰዓት ከሽያጭ ማዕከላት ወይም መለያ ከተለጠፈባቸው መደብሮች እና ሱቆች በመግዛት መሙላት እና አገልግሎቱን በቀጣይነት መጠቀም እንደሚችሉ ተጠቁሟል፡፡

በድሬዳዋ ከተማ አገልግሎት በሚጀምረው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሙከራ ኔትወርክ ደንበኞች ፥ ዳታ መጠቀም፣ ጥሪዎች እና የጽሑፍ መልዕክቶችን ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እና ከኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ጋር መለዋወጥ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ጥሪዎችን ማድረግ እንደሚችሉ መገለጹን ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
15.0K views09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 08:19:43
ድል አለ ከፊትህ!… ጥምር ጦሩ እየተዋደቀ ነው!…ሁሉም ወደ ግንባር! ስንቅ!… ውሃ! ስኳር! ቴምር! በሶ!… ይዛችሁ በደጀንነት ተሰለፉ!!!

ነሐሴ፳፫ ቀን፳፻፲፬ዓ/ም
18.7K views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 00:03:45
ህወሓት ኢትዮጵያን ያሸንፋል ብሎ ከማመን ክበበው ገዳ በክረምት ኦሎምፒክ የበረዶ ዝላይ ወርቅ ያገኛል ብሎ ማመን ይቀላል
22.9K viewsedited  21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:36:02
ሰበር መረጃ

በራያ ግንባር ዛሬ በነበረው ውጊያ 2,300 እድለኛ የህውሃት ወራሪዎች እጃቸውን በሰላም ለጥምር ጦሩ መስጠታቸው ታውቋል።ሙትና ቁስለኛ ከመሆን መትረፍ እድለኝነት ነው።በጀግና የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር ማምሻውን እጅግ ወሳኝ የሆኑና አሁን የማይገለፁ ገዥ መሬቶችን መያዙ ተሰምቷል።ህውሃት ወደ ጨለማ የትግራይ ህዝብ ወደ ብርሃን እየሄደ ነው
ነገ ጠዋት እጅግ አዳዲስ መረጃዎችን ይዤ እጠብቃችኋለሁ።አደራ ጥምር ጦሩን ለማገዝ በጠዋት ተነስታችሁ ከአካባቢ አስተዳደሮች ጋር ምከሩ።

መረጃ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ወደዚህ ግቡ ☞ t.me/wasulife
24.0K views20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ