Get Mystery Box with random crypto!

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ውሳኔዎች ① የመደበኛ መርሀ ግብር ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲው | Muktarovich Ousmanova

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ውሳኔዎች

① የመደበኛ መርሀ ግብር ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲው መመለሻ ጊዜ በቀጣይ ዓመት ጥሪ በሚደረግበት ጊዜ ይሆናል።

② የክረምት መርሀ ግብር ተማሪዎች በሙሉ የተጀመረውን ትምህርትና ፈተና ለማጠናቀቅ ወደ ዩኒቨርሲቲው መመለሻ ጊዜ መስከረም 03/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ውሳኔው ከታች ተያይዟል