2022-08-31 09:40:51
ሰቆጣ
በዋግሹሞች ምድር ሠቆጣ በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚመራው ጥምር ጦር የወራሪ ኃይሉን ሶስት ምሽግ ሰባብሮ ወደፊት እየገሰገሰ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።ራሱ ተንኩሶ መቱኝ አለ እንዴ? 11:00 መጥቶ ተኮሰ ከመጣህማ ብለው በሚገባው ሲያነጋግሩት ፍርስርሱ እየወጣ እንዳለ በስፍራው የሚገኘው የመረጃ ምንጨ ጠቁሞኛል።
ራያ፣ወልቃይት ሰቆጣ ሶስቱንም ግንባር ራሱ የህውሃት ወራሪ አስጀምሯል።መጨረሻው ቦሌ ወይስ መቀሌ የሚለውን አብረን የምናይ ይሆናል። ተነሱ፣ደግፉ ተነሱ፣በሉ ተነሱ
ስለጦርነቱ ቶሎ ቶሎ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
http://t.me/wasulife http://t.me/wasulife
የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
16.6K views06:40