Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ ወልዲያን አሰፍስፎ ለመቀራመት የመጣው የህውሃት ወራሪና ዘራፊ ኃይል በጀግናው የሀገ | Muktarovich Ousmanova

ሰበር መረጃ

ወልዲያን አሰፍስፎ ለመቀራመት የመጣው የህውሃት ወራሪና ዘራፊ ኃይል በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣የአማራ ልዩ ሀይልና ፋኖ የተከፈተበት ፈጣን የመልሶ ማጥቃት እርምጃ መቋቋም ባለመቻሉ የጣለውን ጥሎ ከአልውሃ ተጠቃሎ ሮቢትና አካባቢዋ መድረሱ ታውቋል።ጎብዬና አካባቢው በባለድሉ ጥምር ጦር ቁጥጥር ስር መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል።በሀራ በኩል ወደ ወርቄ ለመሄድ የነበረውም መቀልበሱን ሰምቻለሁ።የመረጃ ምንጮቼ እንደነገሩኝ ከሆነ ወደ ፊት የጥምር ጦሩ ፍጥነት ጨምሯል።በቅርቡ የምንሰማቸው አዳዲስ ጉዳዮች ይኖራሉ።ተከታትዬ አቀርባለሁ ህውሃት ወደ ጨለማ፣የትግራይ ህዝብ ወደ ብርሃን እየተጓዙ ነው ተደራጁ ደግፉ
Wasu Mohammed