Get Mystery Box with random crypto!

Muktarovich Ousmanova

የሰርጥ አድራሻ: @muktarovichousmanova
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 63.74K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia forever

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 152

2022-05-31 18:37:20

7.5K views15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 20:06:18

10.8K views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 09:05:13 የሀገራችን ፖለቲካ ለምን የቄጤማ ምርኩዝ ሆኖ ቀረ የሚለውን እጅግ አሳሳቢና አስጨናቂ ጥያቄ በጥልቀትና በተመስጦ ካሰላሰልኩት በኋላ እነሆ ዛሬ ግንቦት 11 2014 ከጠዋቱ 8 30 ሰዓት ገደማ ምላሹ ተገልጦልኛል።

የተፈጠረው ችግር እና የተገለጠልኝ ይህ ነው።

መልካም አዕምሮ ያላቸውን የደበቁት የሚከተሉት ናቸው–

Future የሚለውን የእንግሊዘኛ ቃል "ፉጡር" ብሎ የሚያነብ እና Biology ዲፓርትመንት የተመደበ፣ Technique የሚለውን "ተጨነቁ" ብሎ የሚያነብ ኢንጂነሪንግ የተመደበ፣ ወተት በእንግሊዘኛ ምንድነው ሲባል Milk ብሎ፣ እርጎስ? ተብሎ ሲጠየቅ Minilik የሚል እና የታሪክ ዲፓርትመንት የተመደበ፣ Knowledge የሚለውን "ቀናው ልጅ" ብሎ የሚያነብ እና ፍልስፍና ዲፓርትመንት የተመደበ፣ የጫማ ክርህ አለመታሰሩን ሊነግርህ " please arrest your shoes " የሚልህ እና እንግሊዘኛ ዲፓርትመንት የተመደበ Telecommunication የሚለውን "ተነሽ ቁመሽ ንከሺን" በማለት ዘና ብሎ የሚያነብ ሁሉ ጋዜጠኛ እየሆነ
ነው፣ ከዚያ ወደ ፖለቲካ ገብቶ እየበጠበጠን ያለው። ይኸው ነው። አመሰግናለሁ። :
11.4K viewsedited  06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 17:17:56 Maths Tutor in Amharic with Dr Dereje Alemu.
9.3K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 17:17:56

9.4K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 17:05:46

9.3K views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:16:42

7.7K views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 12:28:57

11.5K views09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 12:58:13 የዘንዶ ጉድጓድ በሞኝ ክንድ ይለካል አሉ። የወያኔን የውጊያ አቅም በአማራና በአፋር ሰቆቃ መለካት ይብቃ አሁኑኑ
6.6K views09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 12:47:08 ይህ ፌደራል ስርዓት እውነተኛ ከሆነ አንዱ ላንዱ የሚቆምበት መሆን አለበት። አማራና አፋር እየተሰቃየ ሌላው ክረምቱን በመስመር ስለመዝራት ማውራት የለበትም።
7.2K views09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ