Get Mystery Box with random crypto!

Muktarovich Ousmanova

የሰርጥ አድራሻ: @muktarovichousmanova
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 63.61K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia forever

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 146

2022-09-02 13:39:26 ነሐሴ 27 ቀን 2014 ዓም

ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በሙሉ አቅሙ ቆርጦ የተነሳው የሽብርተኛው ህወሓት ሀይል በወልቃይት ግንባር በከፈተው ማጥቃት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት የሽብር ቡድኑ ምርኮኞች ተናገሩ።

አሸባሪው ህወሓት ያለንን አቅም ሁሉ ተጠቅመን ወልቃይትና ራያን አስመልሰን ታላቋ ትግራይን እንመሰርታለን ብሎ ጦርነት ቢያስገባንም ሳናሳካ ሙት ፣ ቁስለኛ እና ምርኮኛ ለመሆን መገደዳቸውን የተናገሩት ምርኮኞቹ የሽብር ኃይሉ የትግራይ ወጣቶችና ታዳጊዎችን በየግንባሩ ለጦርነት በመማገድ ላይ እንደሚገኝም ገልፀዋል።
ተጨማሪ ምስሎች
በዚህ ቴሌግራም
https://t.me/MuktarovichOusmanova
27.0K views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:38:31
https://t.me/MuktarovichOusmanova
26.1K views10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 12:29:19
ሰበር መረጃ የግንባር ሁኔታ፦

የወገን ጦር በምእራብ ግንባር አብዛኛውን የጠላት ሃይል እየደመሰሰ የደደቢት በረሃ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። የተበተነው አብዛኛው የጠላት ታጣቂ እግሬ አውጪኝ እያለ ሲሸመጥጥ ግማሹ በድንጋጤ በክረምቱ ዝናብ ከአፍ እሰከ ገደፉ በሞላዉ የተከዜ ወንዝ ውስጥ ነፍሱን ያዳነ መስሎት ገብቷል።

ሌላው ደግሞ መሳሪያውን ጥሎ ወደ ሱዳን በመሻገር አሻባ በሚባለዉ የስደተኞች ካምፕ ዉስጥ አስጠልሉኝ በሚል ልመና ውስጥ ገብቷል። ሱዳኖች ግን በመጣቹበት እግራችሁ ተመለሱ እያሉ ሲሆን ታጣቂውን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፈው ለመስጠት በአንድ ቦታ ላይ እያሰባሰቡት መሆኑን ከወደ ሱዳን የተገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
28.2K views09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 12:15:33
ህይወታቸው አልፏል
***
የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ውብሸት አያሌው ትላንት ማታ ከሥራ ወጥተው ወደ ቤታቸው በማምራት ከመኪና ላይ ወርደው ሊገቡ ሲሉ ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች በተተኮሰ ጥይት ህይወታቸው ማለፉን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ።

ነፍስ ይማር
28.0K views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:19:55
ኤርሚያስ Ethio 360 ሀገር ለማፍረስ የተከፈለው የአንድ ዙር ክፍያ
ባጠቃላይ የተከፈለውን ፈጣሪ ይወቀው
28.1K views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:13:37
#በዋግኽምራ ግምባር!!

ዛሬ በዚ ግምባር በተደረገው ውጊያ መከላከያ ሰራዊት የጁንታውን ኃይል በመደምሰስ ጁንታው ይጠቀምበት የነበረውን ዋሻ ሲፈተሽ የተገኘ ነው።

ለተረጂ ህዝብ የተላከ የእርዳታ ምግብ ለጦርነት እየተጠቀመው መሆኑን ግልፅ ማሳያ ነው ሼር ያድርጉ።
25.8K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:59:30
አበርገሌ ግንባር የተሰባበረው ምሽግ
**********************************
ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊት በሰቆጣ ግንባር ባደረገው የማጥቃት ተግባራት ህወሀት ለአመት እንደ አይኑ ብሌን ሲተማመንበት የነበረውን ምሽግ ሰባብሮታል።

ይህን ብቻ ሳይሆን በዚህ ግንባር ህወሀት ያሰለፈው እጅግ ይተማመንበት የነበረው #መትኸል እና #ተኸዘ የሚባሉ ክፍለ ጦር ግብሩን ተሰጥቶታል።

ለጨዋነት ስል የተሰበረውን ምሽግ አጋርቻችኋለሁ ሌሎች ፌስቡክ ላይ መጋራት የማይችሉ የጁንታው ምስሎችን እና ቪድዮዎች በሚከተለው ቴሌግራም ቻናል ማግኘት ይችላሉ ፦፦፦ በፍጥነት ይቀላቀሉ ይህነንም የሰራዊቱን ገድል ያጋሩ
https://t.me/zenemTeshagariw
ዘመን ተሻጋሪው
27.8K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:47:17 ትልቅ ወታደራዊ ስትራቴጂ ፋይዳ ያለው የፋሽስቱ የህወሃት ወራሪ ሃይል የአበርገሌ ትልቅ ምሽግ በጀግኖቹ ተሰብሮአል። የኢትዮጵያ ጀግኖች ተጨማሪ ድሎች እያስመዘገቡ ነው።
ድል ለመከላከያ፣ ለጥምር ሃይሎች ! ድል ለኢትዮጵያ!
27.6K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:43:44 የመከላከያን ክብር የሚነካ የዩቱብ ቻናልን unsubscribe እናድርግ
27.2K views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:36:23 ወርቄዎች ይመስክሩ!

ወርቄዎች ከትህነግ ጋር እያደረጉት ያለው ውጊያ ሶስት ቀን አስቆጥሯል። ባለፈው አመት የራያ ወርቄ ቀበሌ ፋኖዎች ባደረጉት ተጋድሎ ይህን ቀበሌ ትህነግ አልደፈረውም። ዘንድሮ ደግሞ ለበቀል መጥቷል። ታደሰ ወረደ ከፋኖ ጋር ጠብ የለንም ቢልም ጠብ ብቻ ሳይሆን ቂም በቀል እንዳለባቸው ራያ ወርቄ ላይ ያደረጉት ዘመቻ ምስክር ነው። ፋኖ ለትህነግ መድሃኒቱ እንደሆነም ወርቄዎች ምስክር ናቸው። ሶስት ቀን ሙሉ በሰው መአበል የሚመጣውን የትህነግ ኃይል አይቀጡ ቅጣት እየቀጡት ይገኛሉ።
(ጌታቸው ሺፈራሁ እንደፃፈው)
6.8K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ