Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ በራያ ግንባር ዛሬ በነበረው ውጊያ 2,300 እድለኛ የህውሃት ወራሪዎች እጃቸውን በሰ | Muktarovich Ousmanova

ሰበር መረጃ

በራያ ግንባር ዛሬ በነበረው ውጊያ 2,300 እድለኛ የህውሃት ወራሪዎች እጃቸውን በሰላም ለጥምር ጦሩ መስጠታቸው ታውቋል።ሙትና ቁስለኛ ከመሆን መትረፍ እድለኝነት ነው።በጀግና የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር ማምሻውን እጅግ ወሳኝ የሆኑና አሁን የማይገለፁ ገዥ መሬቶችን መያዙ ተሰምቷል።ህውሃት ወደ ጨለማ የትግራይ ህዝብ ወደ ብርሃን እየሄደ ነው
ነገ ጠዋት እጅግ አዳዲስ መረጃዎችን ይዤ እጠብቃችኋለሁ።አደራ ጥምር ጦሩን ለማገዝ በጠዋት ተነስታችሁ ከአካባቢ አስተዳደሮች ጋር ምከሩ።

መረጃ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ወደዚህ ግቡ ☞ t.me/wasulife