Get Mystery Box with random crypto!

መከላከያው ትናንት ቆቦን የለቀቀው ሆን ብሎ ህወሃትን ወደ መግደያ ወረዳ ለማስገባትና የውጊያ ቀጠና | Muktarovich Ousmanova

መከላከያው ትናንት ቆቦን የለቀቀው ሆን ብሎ ህወሃትን ወደ መግደያ ወረዳ ለማስገባትና የውጊያ ቀጠናውን ለማስፋት ነበር። ሰራዊቱ የሸሸ መስሎት 52ኛው ክ/ጦርን ለመቁረጥ ወደ ታቀደለት ቀለበት የገባው የህወሃት ሰራዊት፣ በ32ኛው ክ/ጦር ተቆርጦ በመመታቱ ተቆራርጦ መቅረቱን ምንጮች ገልጸዋል። ሙሉ ዘገባውን ከላይ ባለው ሊንክ ይከታተሉ።