Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

የቴሌግራም ቻናል አርማ amhara_media_center — አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center
የቴሌግራም ቻናል አርማ amhara_media_center — አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center
የሰርጥ አድራሻ: @amhara_media_center
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.55K

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-01 18:12:56 መረጃ

ሚያዚያ 23 2015 አ/ም

ከ10,ዐዐዐ በላይ የኦሮሙማ ብልፅግና “መከላከያ” ሰራዊት ከሌሊቱ ጀምሮ በመንዝና ማጀቴ በህዝቡ ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት ቢያደርግም ጀግናው የሸዋ ፋኖ ራስን የመከላከል ተግባሩን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሏል።። በጣም ብዙ ተማርኳል። ብዛት ያለው መከላከያ ተበታትኗል።

በአማራ ህዝብ ላይ በተደራጀ መልኩ ጦር የከፈተው የብልፅግና ሰራዊት ክህደት ሁሉም ሊያውቀው ይገባል።
4.0K views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 18:05:08 መረጃ
ሚያዚያ 23 2015 አ/ም

የኦሮሞ ብልፅግና ከህወሀት ጋር በአደረገው ስምምነት መሰረት ቀደም ሲል በህወሀት የስልጣን ዘመን ከፍተኛ ግፍ የፈፀሙ እና በተለይም በመከላከያ እና በደህንነት ተቋም ውስጥ የነበሩ ሰዎች ተመልሰው የሀገሪቱን የፀጥታ መዋቅር እንዲመሩ እና ወደ ቀደመው ጭፍጨፋ እንዲሰማሩ ተደርገዋል ።

ለዛሬው መረጃ በአዲስአበባ ተቀምጠው በተሳሳተ መረጃ በአማራው እና በሌሎች የሀገሪቱ ዜጎች ላይ ግፍ እንዲፈፀም አብይን እና ሌሎችን እያማከሩ የሚገኙ የሚከተሉት ናቸው ።

1፦ ገብረ ዲላ የተባለው ቀደም ሲል የመከላከያ መረጃ ሀላፊ የነበረ ከዚያም ለውጡን ተከትሎ ወደ ኬንያ በመሔድ ኦነግን እና አልሸባብን ሲያደራጅ የነበረ ነው በአጭሩ ይሄ ገብረ ዲላ በጦርነቱ ወቅት ኬንያ ሆኖ አልሽባብን ሲያደራጅ የነበረ ቀደም ሲልም ሶማሊያ ተመድቦ ሲሰራ የነበረ ከሶማሌዎች ጋር ጥብቅ ግንኙነት ያለው ነው ። በዚህም የገሬ ጎሳ አባል ሆኖአል ።

ይህ ሰው በከፍተኛ ደረጃ በሶማሊያ ክልል እና በምስራቅ ኢትዮጵያ የተደረገውን ጭፍጨፋ የመራ ነው ፣ ይህን ሰው አብይ አህመድ በቅርቡ ቀን በክብር ሸልሞታል ።

2፦ ኮለኔል ተወልደ አብርሃተንሳ ፣ ይህ ሰው ቀደም ሲል የምዕራብ ዕዝ የመረጃ ሀላፊ የነበረ ሲሆን በጦርነቱ ወቅት ወደ ትግራይ በመሔድ የሰሜን ዕዝን ከማስጨፍጨፍ እስከ ማይካድራ እና ጭላ ጭፍጨፋዎችን የመራ ነው ፣ በቅርብ ከትግራይ ወደ አዲስአበባ በመግባት እነ አብይን እያገዘ ይገኛል::
3.8K views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 18:02:21
ሰበር ዜና

በማጀቴ፣በሸዋ ሮቢት፣በአጣየ በአጠቃላይ በይፋት ሸዋ የኦህዴድ/ኦነግ ሠራዊት ዛሬ ማለዳ በቡድን የታገዘ ጦርነት ከፈተ

የአማራ፣የደቡብ እና የሌሎች አካባቢ ተወላጅ የመከላከያ አባላት ለሽመልስ አብዲሳ ስልጣን ሲባል ወደ ህዝብ አልተኩስም፣አል በማለት እየከዳችሁ ውጡ ሲል ህዝቡ ጥሪ አቅርቧል።

ሼር በማድረግ ጥሪ እናቅርብ!

የኦነጉ ብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ዛሬ ከነጋ በሰሜን ሸዋ በማጀቴ፣በአጣዬ፣በሸዋ ሮቢት እና በተለያዩ የሸዋ አካባቢዎች በቡድን የታገዘ ጦርነት በንፁሃን አማሮች ላይ መክፈቱን ህዝቡ ከስፍራው ገለፀ።

ከሚሴ መኮይ አካባቢ እና ማጀቴ ንፁሃን አማሮች የኦህዴድ/ኦነግ ሠራዊት በከፈተው ጦርነት አየተገደሉ መሆኑን ገልፀዋል።

የኦህዴድ ሠራዊት በኦሮሞ ልዩ ዞን ከሚገኙ የኦነግ እና የሸኔ አባላት ጋር በመሆን ነው ጦርነት የከፈተው።

መላው የአማራ ህዝብ የዐብይ አህመድ ሠራዊት በጎንደር እና በሽዋ በቀጥታ በንፁሃን አማሮች ላይ የከፈተውን ግልፅ ጭፍጨፋ ተረድቶ በየቦታ መንገድ በመዝጋት፣መረጃ እና ውሃ በማቀበል ራሱን ከጥፋት ሊከላከል ይገበል ብለዋል።

በሀገር ውስጥም ይሁን በውጭ የሚገኙ ሚዲያዎች፣የሲቪክ ማህበራት፣የዲፕሎማሲ አካላት እና ሌሎች የሚመለከታቸው ሁሉ በአማራ ህዝብ ላይ የተከፈተው ግልፅ ጦርነት እንዲቆም ጥሪ እንዲያቀርቡ እና ለዓለም አቀፍ ማህበረሰቡ እንዲያሳውቁ ጥሪ ቀርቧል።

#ሼር በማድረግ መረጃውን እናድርስ!!
3.7K views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 11:55:18 በአደባባይ ሊከበር የነበረው የላብ አደሮች ቀን ተሰረዘ።

የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ)
ሚያዚያ 23/2015 ዓ/ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የላብአደሮችን ቀን በማስመልከት ሚያዝያ 23 በአደባባይ ሊከበር የነበረው ክብረ በዓል መሰረዙ ተሰምቷል።

የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ እንደተናገሩት ቀኑን በአደባባይ ማክበር እንደማንችል የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አሳውቁናል ብለዋል።

አቶ ካሳሁን እንዳሉት (ሜይዴይ) የላብ አደሮች ቀን ሚያዚያ 23/2015 ሠራተኛውን የተመለከተ መልእክቶችን በማስተላለፍ በአደባባይ ለማክበር ታስቦ እንደነበር አንስተዋል።

ነገር ግን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ በአሉ በአደባባይ እንዳይከበር መከልከሉን ነግረውናል።

የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን የአደባባይ ክብረ በዓሉ መሰረዙን ተከትሎ በቀጣይ ሊኖሩ የሚችሉ ሂደቶችን እንደሚያሳውቅም ገልጸዋል ያለው ለኢትዮ ኤፍ ኤም ነው።
3.9K views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 11:55:05
በትናንትናው እለት የታሰሩት አስቴር ስዩም እና አራስ ልጇ።
3.7K views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 11:53:22
ሰበር ዜና

በጎንደር ህዝብ ላይ በሞርተር እና በዲሽቃ የታገዘ ጦርነት በኦህዴድ ሠራዊት ተከፈተ

ሻለቃ አርበኛ መሳፍንትን ከ1 ሺህ በላይ የኦህዴድ ሠራዊት አጅሬ ጃኖራ በራ የምትባል ቦታ ላይ በመክበብ በሞርተር እና በዲሽቃ ተኩስ ከፍተውበታል ሲል የመረጃ ምንጫን አድርሶናል።

አርበኛ መሳፈንትን እንይዛለን በሚል ዛሬ ከነገ በቡድን መሳሪያ ጦርነት የከፈተው የኦህዴድ ሠራዊት በህፃናት፣ሴቶች እና ሌሎች ንፁሃን አማሮች ላይ ጭፍጨፋ እየፈፀመ ነው ተብሏል።

የጎንደር ህዝብ ወደ ስፍራው በማቅናት መንገድ እንዲዘጋ፣መረጃ እና ስንቅ በአስቸኳይ እንዲያቀርብ ጥሪ ቀርቧል።

በሃገር ውስጥም ይሁን በመላው ዓለም የሚገኝ ማንኛውም አካል እንዳሁም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኦህዴድ/ብልፅግና በአማራ ህዝብ ላይ በይፍ ጦርነት መክፈቱን እንዲያውቅልን ሲሉ ገልፀዋል።

በሸዋ፣በወሎ እና በጎጃም የሚገኝ ማንኛውም አማራ በጎንደር ህዝብ ላይ ኦህዴድ በይፋ ጦርነት አውጆ ህፃናትን እየገደለ መሆኑን አውቆ ዛሬውኑ ለትግል እንዲነሳ ጥሪ ቀርቧል።
3.9K views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 19:38:19
በአዲስ አበባ የመኢአድ ስራ አስፈጻሚ አባል እና በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለ ደሬ ወረዳ የመኢአድ እጩ ተወዳዳሪ መምህር መሀመድ ይማም በሀይቅ ፖሊሶች ታሰረ፤ ድብደባ እንደተፈጸመበትም ተገልጧል።

የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ)
ሚያዚያ 22/2015 ዓ/ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

በአዲስ አበባ የመኢአድ ስራ አስፈጻሚ አባል እና በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለ ደሬ ወረዳ የመኢአድ እጩ ተወዳዳሪ መምህር መሀመድ ይማም ሚያዝያ 21/2015 ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በሀይቅ ፖሊሶች መታሰሩን አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ከቤተሰብ ለምፕረዳት ችሏል።

መምህር መሀመድ ይማም በሀይቅ ከተማ ከንግድ ቦታው ባለበት 4 ፖሊሶች መጥተው በባለቤቱ እና በጎረቤቶች ፊት በመሳሪያ ሰደፍ እና በዱላ እየደበደቡ ወስደውታል ተብሏል።

አሁን ላይ በሀይቅ ከተማ ፖለስ ጣቢያ ታስሮ ይገኛል፤ ከቤተሰብ ጋርም እንዳይገናኝ ተከልክሏል።

እንድሪስ አሊ እና ራዕይ የተባሉ የመስኖ ፕሮጀክት ኃላፊዎች እና ሌሎች ወጣቶችም ከሰሞኑ በሀይቅ ከተማ የተደረገውን ሰልፍ አስተባብራችኋል በሚል ታስረው ይገኛሉ ሲሉ የሀይቅ ምንጮች ተናግረዋል።
4.2K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 19:30:30
2.9K views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 19:30:11 "ሪፎርም ሰርተን ጠንካራ የአገር መከላከያ ሰራዊት ገንብተናል" የመከላከያ ሠራዊቱ ሪፎርም እና ዕውነታው


0.1 አቶ ዐብይ አህመድ--- የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ

1. ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጅላ---የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም

2. ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና---የአገር መከላከያ ሰራዊት መረጃ መምሪያ ዋና አዛዥ

3. ሌተኔል ጀኔሬል አለምሸት ደግፌ ባልቻ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ስልጠናና የሜካናዝድ ኃይሎች ዋና አዛዥ

4. ሌተናል ጀነራል አጫሉ ሸለመ መረጋ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊት የሰው ኃይል መምሪያ ዋና አዛዥ

5. ሌተናል ጀነራል አብዱራህማን እስማዔል አሎ--- የአገር መከላከያ ሰራዊት ሎጀስቲክ መምሪያ ዋና አዛዥ

6. ሌተናል ጀነራል ሹማ አብደታ ህካ---የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ዋና አዛዥ

7. ሌተናል ጀነራል ብርሀኑ በቀለ በዳዳ---የሰሞን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ

8. ሌተኔል ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ ለሙ---የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ

9. ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ---የአየር ኃይል መምሪያ ዋና አዛዥ

10. ሜጀር ጀነራል ኢተፋ ራጋ ሜኮ---በደቡብ ዕዝ 1ኛ ኮር አዛዥ

11. ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው አመዴ---የአገር መከላከያ ሰራዊት መገናኛ መምሪያ ዋና አዛዥ

12. ሜጀር ጀነራል አብዱ ከድር ከል
13. ሜጀር ጀነራል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጅራ
14. ሜጀር ጀኔሬል ግርማ ከበበው ቱፋ
15. ሜጀር ጀኔራል አለማየሁ ወልዴ ጅሎ--- የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ( ኦፕሬሽን)

16. ሜጀር ጀነራል ግዛው ኡማ አብዲ----በ6ኛ ዕዝ የአራተኛ ኮር አዛዥ

17. ሜጀር ጀነራል ደምሰው አመኑ ፋፋ---በአገር መከላከያ
ሰራዊት ስልጠና መምሪያ የስልጠናዎች ዴስክ ዋና አዛዥ

18. ሜጀር ጀነራል ጀማል መሃመድ---የሪፐብሊካን ጋርድ ዋና አዛዥ

19. ሜጀር ጀኔሬል ጀነራል አብድሮ ከድር በናታ
20. ሜጀር ጀነራል ናስር አባዲጋ አባዲኮ---የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሜካናዝድ ኮር ዋና አዛዥ

21. ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው አለሙ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ስምራት መምሪያ ዋና አዛዥ

22. ሜጀር ጀነራል ነገሪ ቶሊና ጉደር---በምዕራብ ዕዝ የ3ኛ ኮር ዋና አዛዥ

23. ሜጀር ጀኔራል ተሾመ ገመቹ ---በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነት እና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬክተር

24. ሜጀር ጀነራል ከበደ ረጋሳ ገርቢ --የመከላከያ ሰራዊት ዩኒቨርሲቲዎች ዋና አዛዥ

25. ሜጀር ጀኔራል ተስፋየ እረጋሳ አመንቴ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ዘመቻ መምሪያ እዛዥ

26. ሜጀር ጀነራል ተሾመ ታደሱ---የአገር መከላከያ ሰራዊት የጥናትና ምርምር ዋና ዳይሬክተር

27. ብርጋዴር ጀኔራል ተገኘ ለታ- የአገር መከላከያ ሰራዊት ሆስፒታሎች ኃላፊ

28. ሜጀር ጀነራል ኩመራ ነገሬ---. የአገር መከላከያ ሰራዊት ሎጀስቲክ መምሪያ ምክትል አዛዥ

29. ብርጋዴር ጀኔራል ያዴታ አመንቴ-- የአገር መከላከያ ሰራዊት ዘመቻ መምሪያ ምክትል አዛዥ

30. ሜጀር ጀኔራል ኩምሳ ሻንቆ--- የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ዋና አዛዥ

31. ሜጀር ጀነራል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጅራ-- የአገር መከላከያ ሰራዊት ኢንዳስትሪዎች መምሪያ ዋና አዛዥ

32. ብርጋዴር ጀኔራል ቡልቲ ታደሰ--- የአገር መከላከያ ሰራዊት ዋር ኮሌጅ ዋና አዛዥ

33. ብርጋዴር ጀኔራል ተስፋየ ለገሰ-- የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ
34. ብርጋዴር ጀኔራል ያዴታ አመንቴ ገላን
35. ብርጋዴር ጀኔራል አዱኛ ዴሬሳ ሆሬሳ
36. ብርጌዴር ጀኔሬል አምሳሉ ኩምሳ ሮሮ
37. ብርጋዴር ጀኔሬል ዱሬሳ ደገፋ ኤኙኒ
38. ብርጋዴር ጀኔሬል ዝናቡ አባቦር አባጊሳ
39. ብርጋዴር ጀኔራል ሞሲሳ ቶሎሳ ገርባ
40. ብርጌዴር ጀኔራል ተስፋዬ ለገሰ ዲያና

ወግደረስ ጤናው
2.9K views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 19:28:47
“ እኔ እኔ የታሠርኩት የሥርአቱ አገልጋይ ባለመሆኔ : የምሠራቸው ሥራዎችን ሁሉ እንደወንጀል እየተቆጠሩ ስለሆነ ነው።

እዚህ ውሥጥ ያለነው 90 ፐርሠንት አማራዎች ነን ።በማንነታችን ኢ ሠብአዊ ድርጊትት እየተፈፅመብን ነው። እኔ በአማራነቴ እኮራለሁኝ ።ተፈጥሯዊም ነው“

ጋዜጠኛ ዓባይ ዘውዱ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ የተናገረው።
2.7K views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ