Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ሚያዚያ 23 2015 አ/ም ከ10,ዐዐዐ በላይ የኦሮሙማ ብልፅግና “መከላከያ” ሰራዊት ከሌ | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

መረጃ

ሚያዚያ 23 2015 አ/ም

ከ10,ዐዐዐ በላይ የኦሮሙማ ብልፅግና “መከላከያ” ሰራዊት ከሌሊቱ ጀምሮ በመንዝና ማጀቴ በህዝቡ ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት ቢያደርግም ጀግናው የሸዋ ፋኖ ራስን የመከላከል ተግባሩን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሏል።። በጣም ብዙ ተማርኳል። ብዛት ያለው መከላከያ ተበታትኗል።

በአማራ ህዝብ ላይ በተደራጀ መልኩ ጦር የከፈተው የብልፅግና ሰራዊት ክህደት ሁሉም ሊያውቀው ይገባል።