Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ሚያዚያ 23 2015 አ/ም በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል በተለያዮ ከተሞች ወጣቶች እየታፈሱ | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

መረጃ
ሚያዚያ 23 2015 አ/ም

በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል በተለያዮ ከተሞች ወጣቶች እየታፈሱ ነው

በምዕራብ ጎጃም በቡሬ ከተማ የሚገኙ ወጣቶች እየታፈሱ መሆኑ የአካባቢው ህዝብ ገልጿል።

"ልጆቻችን ሰልፉን መርታችኋል፣ብልፅግናን አትደግፉም፣ፋኖ ናችሁ ወ.ዘ.ተ እየተባለ ዛሬ ሲታፈሱ መዋላቸው ተገልጿል።ሰልፉን ስትደግፉ ነበራችሁ የተባሉ የፖሊስ አባላትም ከፍተኛ ስድብ እና ማሳደድ እየደረሰባቸው እንደሆነ የመረጃ ምንጫችን ገልጿል።

በቡሬ ከተማ ወጣቱን፣ፋኖን፣የፖሊስ አባላትን እና ሙሁራንን እየጠቁሙ የሚያሳፋሱ የኦህዴድ የብልፅገ አሽከሮች:-

1ኛ)አበጀ ሙላት የከተማው ከንቲባ

2ኛ) ኮማንደር አዱኛ ምትኬ የአንደኛ ፖሊስ ጣቢያ ኃላፊ

3ኛ) ሻለቃ ጌታነህ የቡሬ ከተማ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ

4ኛ) ጌታቸው አላምር የሚኒሻ ፅቤት ኃላፊ

5ኛ) አንተነህ ደህንነት የከተማው ዋና ሰላይ እና

6ኛ) ኮማንደር አዳምጥ በዋናነት ይገኙበታል ስትል የመረጃ ምንጫችን ገልፅለች።