Get Mystery Box with random crypto!

እነዚህ “ሽማግሌ” ነን የሚሉ ስብሰቦች የአማራ ህዝብ በማንነቱ ሲጨፈጨፍ: በማንነቱ በጅምላ ሲታሰር | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

እነዚህ “ሽማግሌ” ነን የሚሉ ስብሰቦች የአማራ ህዝብ በማንነቱ ሲጨፈጨፍ: በማንነቱ በጅምላ ሲታሰር: አማራ በመሆኑ ቤቱ እየፈረሰ ሜዳ ላይ ሲወድቅ: በማንነቱ ከስራ ሲታገድ: የንግድ ተቋማቱ ሲታገዱበት : ህልውናው አደጋ ላይ ሲወድቅበት በሀገሩ እንደሌለ እንዳልሰማ ዝም ይላሉ።

አማራ በህልውናው መጥተውበት ራሴን ልከላከል ሲል በአገዛዙ እየተላኩ በሀይማኖቱ እና እሴት አክባሪነቱ ምክንያት አሳልፈው ይሰጡታል። የአማራ ህዝብ መታለል ማቆም አለበት። ህዝቡም ከአገዛዙ ጋር እየተሻረኩ ዋናዎቹን አሳልፈው የሚሰጡ ሽማግሌዎችን ተው ሊላቸው ይገባል።