Get Mystery Box with random crypto!

“ እኔ እኔ የታሠርኩት የሥርአቱ አገልጋይ ባለመሆኔ : የምሠራቸው ሥራዎችን ሁሉ እንደወንጀል እየተ | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

“ እኔ እኔ የታሠርኩት የሥርአቱ አገልጋይ ባለመሆኔ : የምሠራቸው ሥራዎችን ሁሉ እንደወንጀል እየተቆጠሩ ስለሆነ ነው።

እዚህ ውሥጥ ያለነው 90 ፐርሠንት አማራዎች ነን ።በማንነታችን ኢ ሠብአዊ ድርጊትት እየተፈፅመብን ነው። እኔ በአማራነቴ እኮራለሁኝ ።ተፈጥሯዊም ነው“

ጋዜጠኛ ዓባይ ዘውዱ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ የተናገረው።