Get Mystery Box with random crypto!

Ahmed Habib Alzarkawi

የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi
የሰርጥ አድራሻ: @alzarkawihabib
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.53K
የሰርጥ መግለጫ

Hello World

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 109

2022-05-12 23:44:21
ይህን ያውቁ ኖረዋል..!

አሚሽ (Amish) ፦ በአሜሪካ ምድር ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ርቀው የሚኖሩ ማህበረሰቦች!!!

መኪና አይወዱም፣መብራትም ግድ አይሰጣቸውም፣ትምህርትም ቢሆን ከስምንተኛ ክፍል በላይ ምን ያደርጋል ብለው “ትምህርት እስከ ስምንት” በሚል መርኽ ነው የሚኖሩት። ፎቶ? ኸረ ነውር ነው! አሚሾች ፎቶ መነሳት አንድን ሰው እራሱን አምላኪ እንዲሆን ይገፋፋዋል ብለው ስለሚያምኑ አይነሱም። ህይወታቸው በዋነኛነት በእርሻ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ጠንካራ ማህበራዊ ስረአት ያላቸው ማህበረሰቦች ናቸው።

አሚሾች መነሻቸው አውሮፓ (ጀርመን፣ስዊዘርላንድ፣ሆላንድ) ቢሆንም በእምነታቸው ምክንያት ይደርስባቸው የነበረውን ጫና በመሸሽ ነበር ወድ ሰሜን አሜሪካ በተለይም ወደ ፔንስልቫኒያ የተሰደዱት። የዚህ ማህበረሰብ መስራች Jakob Ammann የተባለ ሰው ሲሆን የማህበረሰቡ መጠሪያ ስምም ከዚሁ ሰው ስም የተነሳ እንደሆነ ይነገራል።
2.1K views20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 18:34:57
ሰበር ....!

የአፋር ህዝባዊ ሃይል አሁንም ጁንታው እየቀጠቀጠ እየማረከ ነው!!!

ጁንታው አፋር ክልልን ሙሉ ለሙሉ ለቅቄ ወጣሁ ያለው መሸነፋቸውን ላለማመን መሆኑን በተደጋጋሚ ስገልፅ ነበር። ጁንታው የአፋር ክልል ለቅቄ ወጣሁ ቢልም ከ6 በላይ ቦታዎች እንደያዘ ቀጥሎ ነበር እናም እነዚህን ቦታዎች የአፋር ልዩሃይል ሚሊሺያ እና ህዝባዊ ሃይል ባደረጋቸው እልህ አስጨራሽ ውጊያ አብዘሃኛው ቦታዎች ተቆጣጥሮታል በቀጣይም የቀሩትን ቦታዎች ለማስለቀቅ ውጊያ ላይ ይገኛል።አፋርን ለመዝረፍ ለማውደም መጥተው በአፋር አናብስት የተማረኩ!!!

t.me//alzarkawihabib

ድል ለአፋር ህዝባዊ ሃይል
5.6K views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 23:26:48
ከሁለት ቀን በፊት በምስራቃዊ ትግራይ በተደረገው የወያኔ ስብሰባ ላይ በተወሰነው ውሳኔ ዙሪያ ደብረፂዮን ማብራሪያ ሰጥቷል።

....እሱ ከተናገራቸው
- የተኩስ አቁሙን የተስማማነው እየተራበ ላለው ህዝባችን እርዳታ እንዲገባለት ብለን ነበር።ለጊዜው እድል እንስጠው ብለን ያደረግነው ነበር።

- የኢትዮጵያ መንግስት ግን ከበባውን ቀጥሎበታል።በዚህ ሁኔታ ልንቀጥል አንችልም።

- የራሳችንን እድል በራሳችን እንወስናለን ካልን .... ሪፈረንደም እናደርጋለን ብለን የምናወራ ከሆነ የሃይል የበላይነት ሊኖረን ይገባል።

(በቪዲዮው መጀመሪያ ላይ የሚታየው ባለመነፅር ሰውዬ ተኪኤ ባህታ ይባላል።ሁመራ ውስጥ የወያኔ ቀኝ እጅ የነበረ ባለሃብትና በማይካድራው ጭፍጨፋ ወቅት ቀጥተኛ ተዋናይ የነበረ ሰው ነው)
7.3K views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 21:30:12
ሶላትም በከለንደር ነው የምትሰግዱት የሚልም አለ ይገርማል።

ጭር ሲል አልወድም ይመስላል። ሶላት እንኳን ተራ ሰካራም ዳይሬክተሮች ማንም ሊከለክል ወይም ሊፈቅድ አይችልም። ይልቅ አቧራ አታስነሱ።
7.3K views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 19:31:22
ጋዜጠኛ ሺሪን ከ15 ዓመታት በላይ ከፈለስጢን ምድር ሆና ዘገባ ስታቀርብ የቆየች ብርቱ ጋዜጠኛ ነበረች። ሺሪን በሥራዋ ላይ እያለች ዛሬ ማለዳ በእስራኤል ወታደሮች ተገድላለች። በሚወዱት ሕዝብን የማገልገል ሥራ ላይ እያሉ መሞት ትልቅ ክብር ነው።
7.3K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 15:58:07
ስለ ጋዜጠኛዋ መገደል ማውራት ይቻላል - ገዳዮቹን ማውገዝ ግን ነውር ነው!
ይህ ነው እንግዲህ የምዕራቡ ዓለም ፖሊሲ! የምዕራቡን ዓለም ጥጋበኞች ጥጋባቸውን የሚያስተነፍስ ኃይል የሚናፍቀን ለዚህ ነው! - Stand with Russia
7.4K views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 15:34:06
#Ethiopia #Turkey

በቱርክ ሪፐብሊክ እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ ለመስጠት (Agreement on Extradition) እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ለማድረግ (Agreement on Mutual legal Assistance in criminal matters) የሚያስችሉ ሁለት ስምምነቶች ተፈርመዋል።

ስምምነቱን የፍትህ ሚኒስቴር የመንግስት ሕግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አለምአንተ አግደዉ በቱርክ ፍትህ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር ሚስተር ያኩፕ ሞጉል (Yakup Moğul) በቱርክ ፈርመዋል።
7.4K views12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 15:17:27
መልካም ዜና!!!

የአፋር ክልል መንግስትና የክልሉ ጤና ቢሮ በጦርነቱ የተጎዱ የአብኣላ ሆስፒታልን ጨምሮ ሁሉም የጤና ተቋማት በፍጥነት ወደ አገልግሎት ለመመለስ እየተሰራ ነው። የተጎዱ የጤና ተቋማትን በፍጥነት ወደ አገልግሎት ለመመለስ ሁሉም መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ርብርብ እንዲያደርጉ የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ ያሲን ሃቢብ ጥሪ አቅርበዋል።
7.2K views12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 00:00:47
'''የአፋር ክልል አናብስቶች የፈፀሙት ጀብድና አስደናቂ ጀግንነት ለዘላለም ሲዘከር የሚኖር ነው'''

''የተከበሩ ዉ/ጉ/ሚ እና ም/ጠ/ሚ የተከበሩ ደመቀ መኮነን''
7.6K views21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 21:46:54
ጥብቅ መረጃ!!!

ጁንታው ለአዲሱ ለከረምት ጦርነት እየተዘጋጀ ይገኛል። ወራሪው ሃይል ባለፉት የጦርነት ጊዜያት ያልተጠቀማቸው ስውር መሬት ውስጥ የቀበሯቸው የመሳሪያ ዴፖዎች እንዳሉት ይታወቃል። እናም አሸባሪው ጁንታ በዚህ ሳምንት በተለያዩ የክልሉ ገጠራማ አከባቢዎች ከተቀበሩት ጦር መሳሪያ ዴፖዎች እያወጣ ወደ ግምባሮች የማጓጓዝ ስራ እየሰራ ነው።

በመሆኑም የጦር መሳሪያውን የሚያጓጉዙት እህል ጭነው በሄዱት በከባድ መኪኖች በመሆኑ መንግስታችን በንቃት እየተከታተለ ይሄን የጥፋት ሃይል የጦር መሳሪያ እንቅስቃሴ ተከታትሎ ጥቅም ላይ ሳይውል ሊያወድመው ይገባል። ሼር ያድርጉ
Ahmed Habib Alzarkawi

ኢትዮጵያ ዛሬም ነገም ታሸንፋለች
7.8K views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ