Get Mystery Box with random crypto!

Ahmed Habib Alzarkawi

የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi
የሰርጥ አድራሻ: @alzarkawihabib
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.53K
የሰርጥ መግለጫ

Hello World

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 103

2022-05-23 17:52:08
የጦር ሜዳ ጀብጁ !!!

«ማን ይናገር የነበረ… ማን ያርዳ የቀበረ!»

ብርጋደል ጀኔራል #ሻንበል_በየነን ማን ከጦር ግንባር አውጥቶ ኮምቦልቻ ወሰደው ማን ነበር?… ያልተሰማው የአፋሩ የአንቡላንስ ሹፌር #ናስር_አህመድ_ሰይድ የጦር ሜዳ ጀብዱ…

«ጀኔራሉ እንደቆሰሉ ተነግሮኝ በእኔ አንቡላስ ተጫኑ… የተሰጠኝ ኃላፊነት ትልቅ መሆኑን ሳውቅ እርሳቸውን ይዥ ወደ ኮምቦልቻ ተፍጥነት ተጓዝኩ… ኮምቦልቻም ደርሸ ለሀኪሞቹ ስሙን ሳልናገር ብቻ ከፍተኛ አመራር መሆናቸውን ተናግሬ ነፍሳቸውን እንድታደጉ ነገርኳቸው… ወዳው ሄሌኮፍተር መጥታ ወደ አዲስ አበባ ወሰደቻቸው።»

ቀኑ ጷጉሜ4 ቀን2013ዓ/ም ሐሙስ ቀን ከጦቱ ሶስት ሰአት ገደማ ነው፤ ጥላትን ሓማሮ ተራራ ቆርጦ ለመውጋት በአፋር እዋ በኩል እየመታ እያለ ከተሟሟቀው ውጊያ ላይ ነበር ፊቱ አካባቢ ተመትቶ የወጣው። ወደ ጭፍራ ሆስፒታል ደርሶ የህክምና እርዳታ ከተደረገለት በኋላ፤ ናስር ለሪፈር ይዞ ወደ ኮምቦልቻ ሆስፒታል የደረሰው ከቀኑ9፡00 ሰአት ነበር።

ናስርም እኔም ለሚዲያ እስኪዎጣ ይፋ አላደረግነውም ነበር። በዚህ አጋጣሚ ክብር! እንደ እናት እየተርገበገቡ በጦር መካከል ገብተው ህይወት ለሚታደጉ የአንቡላንስ ሾፌሮች ይሁን!!!
ናስሬ! ምርጥ ጀግናዬ ነህ በርታልኝ!!!
ክብር ለክብራቸው ለተዋደቁት ሁሉ!!!

ቴዎድሮስ አያሌው (ሀብታሙ)
ወልዲያ

t.me//alzarkawihabib
5.1K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 23:20:24
ሞሀመድ ሳላህ የወርቅ ጫማውን ወስዷል።
1.6K views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 23:07:05
በመጨረሻም

ጀርመን እና ጣልያን ከሩሲያ ነዳጅን በሩብል ለመግዛት ወሰኑ!

ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን ጦር ወይም ኔቶን እቀላቀላለሁ ማለቷን ተከትሎ ከሩሲያ ጋር ወደ ይፋዊ ጦርነት ካመራች ሶስት ወር ሊሞላው ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡

ጦርነቱን ተከትሎ በሩሲያ ላይ ከ6 ሺህ በላይ ማዕቀቦች የተጣሉባት ሲሆን ከ300 በላይ ዲፕሎማቶቿ ደግሞ ከተለያዩ ሀገራት ተባረዋል፡፡

ሩሲያም የአጻፋ እርምጃ በመውሰድ ላይ ስትሆን ነዳጅ ገዢ ሀገራት በሩብል እንዲገዙ ውሳኔንም አሳልፋለች፡፡የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ነዳጅ ገበያ ላይ ጠንካራ ማዕቀቦችን የጣለ ቢሆንም የህብረቱ አባል ሀገራት ግን በተናጥል ነዳጅ ከሩሲያ በሩብል ለመግዛት በመስማማት ላይ ናቸው፡፡
1.9K views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 22:21:07
ከፑቲን ማዕቀብ የዳኑ ብቸኛ ሰው!!!!

ቭላድ ሚር ፑቲን የአሜሪካ ጉምቱ ባለስልጣናት ሴኔተሮች ተዋናዮች ባለሀብቶች የቀድሞ ፕረዚዳንቶችን ጨምሮ 960 አሜሪካውያን ወደ ራሺያ እንዳይገቡ ማዕቀብ ስትጥል። ዶናልድ ትራምፕን ግን በፈለግክበት ሰአት መግባት መውጣት ትችላለህ ተብሏል።
2.8K views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 22:03:23
አነጋጋሪው የሼባው የግል ጠባቂዎች ጉድ!!!

ለስራ ጉብኝት ወደ ደቡብ ኮሪያ የሄዱት ጆ ባይደን ጋር የተጓዙት የግል ጠባቂዎቻቸው በስካር መንፈስ በፈፀሙት ድብደባ በደቡብ ኮሪያ ፖሊስ ተሰሩ። Ahmed Habib Alzarqawi
3.3K viewsedited  19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 21:21:34
መቶ ኪሎ የገብስ ዱቄት፣
አስር ኪሎ ቅቤ፣
አንድ ኪሎ በርበሬ፣
አንድ ኪሎ ጨው፣
መቶ ሊትር ውሃ፣
ሶስት ኩንታል ኩበት፣
ሶስት እስር እንጨት ፈጅቶ የተሰራው በሃገራችን በትልቅነቱ የመጀመሪያው የተባለለት ገንፎ በውድ ዋጋ ተሰርቶ በዛጎል በተንቆጠቆጠው ቆሬ በ20 ወጣቶች ጉልበት በመኪና ተጭኖ በበቆጂ አትሌቶች ማሰልጠኛ ሜዳ ለእይታ ቀርቦ መገጋገሪያ ሆኗል።
ለአርሲ ገበሬዎችፌስቲቫል የታደሙት ሁሉ ተመግበውት ጠግበዋል። አጃኢባ!!
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ
4.0K views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 20:33:44
ማንችስተር ሲቲ የ2021/2022 የኢንግሊዝ ሻምፒዮ ሆነ!!!
4.4K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 20:19:49
ኢራን በሶሪያ ጦርነት ያሰለፈችው የብሔራዊ ዘብ ምክትል አዛዣ ቱባ ኮሎኔል ሰዒድ « ሀዲ« እዛው ቴህራን ላይ ተተኩሶበት ተገደለ። ሰኢድ ሀዲ የተዋጣለት የጦር መሀንዲስ ነበር። ኢራን ከቃሲም ሱሌይማኒ ቀጥሎ ለሁለተኛ ጊዜ ያጣችው ከፍተኛ የጦር አመራሯ ነው።

ኢራን ለኮረኔሉ ግድያ እስራኤልና አሜሪካን ተጠያቂ አድርጋለች። በሁለቱ አገሮች ላይም የበቀል እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቃለች።

Abay News Network
4.6K views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 19:48:12
ሩሲያ ሞርጋን ፍሪማንን ጨምሮ 963 አሜሪካዊያን ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች


ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን ጦር ወይም ኔቶን እቀላቀላለሁ ማለቷን ተከትሎ ከሩሲያ ጋር ወደ ይፋዊ ጦርነት ካመራች ሶስት ወር ሊሞላው ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡አሜሪካን ጨምሮ ምእራባውያን ሀገራት ለዩክሬን ወታደራዊ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
4.9K views16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 16:59:33
ራሺያ....

''ምዕራባውያን አፍሪካን የሚመለከቱበት መንገድ ከአያት ቅድመ አያቶቻቸው ብዙም የተለየ አይደለም፥እንደ ፈረንሳይ ያሉ የምዕራቡ ሀገራት አፍሪካና ልጆቿን ዛሬም በቀኝ ግዛት አባዜ ይመለከተዋቸዋል''

የአመቱ ምርጥ ንግግር..!!!

t.me//alzarkawihabib
5.8K views13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ