Get Mystery Box with random crypto!

Ahmed Habib Alzarkawi

የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi
የሰርጥ አድራሻ: @alzarkawihabib
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.53K
የሰርጥ መግለጫ

Hello World

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-08 10:24:28
6.5K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 15:53:51 የምርጥ የፌስቡክ አካውንት ጥቆማ....!!

የጋዜጠኛ አቶ ጌታቸው አለሙ ይባላሉ የዳጉ ጆርናል መፅሄት አዘጋጅና የፋና ሬዲዮ የዜና መፅሄት ፕሮግራም አቅራቢ የፌስቡክ አካውንት ነው። ጋዜጠኛ ጌታቸው አለሙ በሁሉም የሀገሪቱ ማዕዘናት በመገኘት የሀገራችን ብሄር ብሄረሰቦች ቱባ ባህሎችን የተመለከቱ ዘገባዎች በየጊዜው ቦታው ላይ ተገኝተው መሬት ላይ ያለውን እውነተኛ ዘገባዎችን ይዘግባሉ እናም የፌስቡክ ገፁን Follow በማድረግ ይከታተላሉ ሀገሮን ይወቁ።

https://www.facebook.com/profile.php?id=100009453540464
13.0K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 00:04:35
#ተጠናቀቀ
ተጠባቂው ጨዋታ በማንችስተር ሲቲ 4 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል!!
18.4K views21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 23:23:01 ማን.ሲቲ 3 አርሴናል 0
16.1K views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 22:52:49
ማን.ሲቲ 2 አርሰናል 0

አረፍት ወጥተዋል
15.7K views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 18:15:30 ዛሬም በሚደረገው ጨዋታ ከ አርሴናል እና ከሲቲ ማን ያሸንፋል እስኪ ገምቱ ?
13.6K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 16:36:36
ሰበር መልካም ዳጉ...

ኢትዮጵያ ለሱዳን ወንድም ህዝብ ድንበሯን ክፍት በማድረግ ከጦርነቱ ሸሽተው የሚመጡትን ሱዳናውያን ለመቀበል ሁለት ጊዜያዊ መጠለያ ካምፕ ከበቂ ጥበቃ ጋር አዘጋጅታለች። በተጨማሪም በሱዳን የተፈጠረው ግጭት ለማስቆምም ጥረት እያደረገች ነው።
11.4K views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 15:42:52
የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጣይብ ኤርዶኻን ለኢትዮጵያ መንግሥት ምስጋና አቀረቡ.....

የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጣይብ ኤርዶኻን የኢትዮጵያ መንግሥት በአገሪቱ ተከስቶ በነበረው የርዕደ-መሬት አደጋ ወቅት ላደረገው አፋጣኝ የነፍስ አድን ድጋፍ እና ትብብር ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል።

ፕሬዚዳንቱ በቱርክ ለኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሐመድ እና ለኢትዮጵያ የነፍስ አድን ቡድን መሪ ሌ/ጄኔራል ደስታ አቢቼ የሜዳሊያ እና የምስጋና ምስክር ወረቀት አበርክተዋል።

ፕሬዚዳንት ረጀብ ጣይብ ኤርዶኻን በርዕደ-መሬት አደጋ ወቅት ድጋፍ ላደረጉ ሌሎች አገራትም የሜዳሊያ እና የምስጋና ምስክር ወረቀት ማበርከታቸውን በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገልጿል።
9.7K views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 19:03:53
አስገራሚውና አነጋጋሪው የህፃኗ መልዕክት...

የ8 አመቷ ሱዳናዊ ሰመሃር መሀመድ ዜጎቻቸውን ከሱዳን ለሚያስወጡ ሀገራት መልዕክት አስተላልፋለች''

የ8 አመቷ ህጻን ለአሜሪካ፣ የአውሮፓ ሀገራት፣ ለብሪታንያና ቻይና ነው መልዕክቴ ይድረስ ያለችው።

ሀገራቱ ዜጎቻቸውን ሲያስወጡ ባዶ አውሮፕላንና መርከብ መላክ የለባቸውም፤ መድሃኒትና የህክምና ቁሳቁሶችን ጭነው ይላኩ ስትልም ነው መልዕክቷን ያስተላለፈችው።

ሰመሃር “ምንም አላደረጋችሁልንም፤ ምንም” የሚል መልዕክቷ መነጋገሪያ ሆኗል።

አል ዐይን
10.2K views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 17:16:17 ሰበር..!!!

በፌደራል መንግስትና ‹ በኦሮም ነፃነት ሠራዊት › መካከል ንግግር በታንዛኒያ፣ ዛንዚባር ተጀመረ፡፡

በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትና በሽብርተኛ ድርጅትነት በተፈረጀውና ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በሚለው መንግስት ደግሞ ‹ ኦነግ ሸኔ › ሲል በሚጠራው ታጣቂ ቡድን መካከል በታንዛኒያ ከፊል ራስ ገዟ ዛንዚባር ንግግር መጀመሩን የኢጋድ ቃል አቀባይ መናገራቸውን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
9.8K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ