Get Mystery Box with random crypto!

Ahmed Habib Alzarkawi

የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi
የሰርጥ አድራሻ: @alzarkawihabib
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.53K
የሰርጥ መግለጫ

Hello World

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-01 17:08:37
ሰበር ዳጉ ድጋሚ...

ተለቅሞ የተዘጋጀ 400 ኩንታል ነጩ ወርቃችን ተወዳዳሪ የሌለው የአፋር ጥጥ በማይታመን ዋጋ ከደላላ ነፃ የሆነ ለገበያ ተዘጋጅቷልና ማንም ሳይቀድማችሁ ውሰዱ። ገና ከመቶሺ በላይ ኩንታል ጥጥ ከአፋር ከአንድ ዞን እንጠብቃለን ሌሎች ዞን ሳይካተቱ። ፔጁን ፎሎው ያድርጉ።

+251973008870

http://t.me//afarmertgebeya
4.2K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 17:07:19
ሰበር ዳጉ ድጋሚ...

ተለቅሞ የተዘጋጀ 400 ኩንታል ነጩ ወርቃችን ተወዳዳሪ የሌለው የአፋር ጥጥ በማይታመን ዋጋ ከደላላ ነፃ የሆነ ለገበያ ተዘጋጅቷልና ማንም ሳይቀድማችሁ ውሰዱ። ገና ከመቶሺ በላይ ኩንታል ጥጥ ከአፋር ከአንድ ዞን እንጠብቃለን ሌሎች ዞን ሳይካተቱ። ፔጁን ፎሎው ያድርጉ።

+251973008870

http://t.me//afarmertgebeya
4.3K views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 20:01:28
እናመሰግናለን...

በዘንድሮ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 273 ተመሪዎች በተባበሩት አረብ ኢሜሬት ነጻ የትምህርት እድል ተሰጣቸው።

ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ t.me//alzarkawihabib
4.0K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 19:20:49 መልካም ዜና.....በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትኖሩ የአትክልትና ፍራፍሬ የጅምላ ነጋዴዎች በማይታመን ዋጋ ተዝቆ የማያልቀውን የአፋር አትክልትና ፍራፍሬ ምርት ለገበያ ቀርቧልና አሁኑኑ ይሸምቱ።

የቴሌግራም ቻናሉን Follow በማድረግ ያድርጉ
http://t.me//afarmertgebeya
4.5K views16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 17:36:20
ሰበር ዳጉ...

ምካም ዜና ለሀገራች የአትክልትና ፍራፍሬ ጅምላ ነጋዴዎች
በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትኖሩ የአትክልትና ፍራፍሬ የጅምላ ነጋዴዎች በማይታመን ዋጋ ተዝቆ የማያልቀው የአፋር ምርት ለገበያ ቀርቧል።
የገበያ ትስስር ለማጠናከር ከታች የተዘጋጀውን የሶሻል ሚዲያ ሊንኮች Follow በማድረግ ዝርዝር መረጃ ያግኙ

የቴሌግራም ቻናል t.me//afarmertgebeya

ስልክ ቁጥር 0973008870

የፌስቡክ ፔጁን Follow ያድርጉ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid05jLPRMMCiRB67qkmefzhwFvWWtZM7XVo2PND7JeeFxHyruGGd5n5DLMST8HYUSEil&id=100090809316215&mibextid=Nif5oz
5.4K views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 17:07:01
እንኳን ደስ አላችሁ..

የገዋኔ ጤና ጣቢያ ሆስፒታል እንዲሆን የክልሉ ጤና ቢሮ አመራሮች ከዞኑና ወረዳ አመራሮች ጋር ውሳኔ ላይ ደርሷል። ይህ ሆስፒታል ከዚህ በፊት በተደረገው ጥናት መሰረት ቦታው እስትራቴጂካዊ የሆነ ለገዋኔና ለአጎራባች ወረዳዎች ብዙ ሺህ ህዝብ አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል።
2.6K views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 22:55:32
ማን.ዩናይትድ ኒውካስትልን 2ለ0 በማሸነፍ የእንግሊዝ እግር ኳስ ሊግ ዋንጫን አንስቷል። ማን.ዩናይትድ ከ2017 ወዲህ ዋንጫ ሲያገኝ ለመጀመሪያ ጊዜው ነው።
1.8K views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 21:08:59
ተዋናይ ብሩስ ዊሊስ የመርሳት ህመም እንዳለበት ቤተሰቡ ተናገሩ
========================
የ67 አመቱ ተዋናይ ብሩስ ዊሊስ ከ3 አመት በፊት የመጨረሻ ፊልሙን ሲሰራ ቃለ ተውኔቱን መያዝ ስላልቻለ የፊልሙ ዳይሬክተር የሱን ፓርት እንደቀነሱለትና ብዙ ንግግር እንዳይኖረው እንዳደረጉ ተናግሮ ነበር። እንደዛም ሆኖ ቃለ ተውኔቱን እየረሳ ተቸገሩ። ተዋናዩ የመርሳት ህመም እንደጀመረው ግን የጠረጠረ አልነበረም።

ከአምና ጀምሮ ቃላት እየጠፉበት (Aphasia) አጋጥሞት ሀሳቡን መግለፅ ከብዶት ነበር። ለወትሮው ረጃጅም የፊልም ንግግሮችን በቃሉ ይይዝ የነበረው ተዋናይ አሁን ግን የእለት ተ እለት ቃላት እየጠፉበት "እ.....እ.....ይሄ ምንድነው የሚባለው....እ...እንትን" ማለት አብዝቷል።

ብዙ አይነት ምርመራ ተደርጎለት Fronto-temporal Dementia የሚባለው የመርሳት ህመም እንዳለበት ታውቋል። ይሄ አይነት የመርሳት ህመም የፊተኛውን የአእምሮ ክፍል በይበልጥ የሚያጠቃ ሲሆን ከትውስታ እክል (Memory deficits) በተጓዳኝ ከፍተኛ የስብእና ለውጥ (Personality disorder) ያስከትላል።

የብሩስ ዊሊስ ቤተሰብ ዜናውን ይፋ ያወጡት ስለ'መርሳት በሽታ' ግንዛቤ ይፈጥራል ብለው እንደሆነ ተናግረዋል።

የየእምሮ ህመም ከ5ሰዎች አንድ ሰው ላይ ይከሰታል። ሀብታም ደሀ፤ የተማረ ያልተማረ፤ ብሄር ወይም ሀይማኖት አይለይም።

ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው።
3.6K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 19:17:59 ጥያቄ!

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ደመወዝ ሊኖረው የሚገባ ሥራ _____ ነው ?
4.7K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 09:44:38
''አፋር የሰው ዘር ብቻ ሳይሆን የቆላ ስንዴ ዘር መገኛም ጭምር ነው'''

የአፋር ክልል ፕሬዝደንት ሃጂ አወል አርባ
4.6K views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ